Please wait, video is loading...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47513
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ጠባብ ብሄርተኞች እና አመለካከታቸው!!!!
Shannee is looking for you to catch you and sale you at the chinese donkeys slaughter house across Moyale. Wedel you could worth a barter for Chinese tank Wodel Ahiya???
Re: ጠባብ ብሄርተኞች እና አመለካከታቸው!!!!
ጥላሁን አረፈ-ዐይኔ ጥሩ መሠረታዊ ጥያቄ ነው ያነሳኸው::
1) ዮሀንስ እና ምኒልክ ያስተዳድሩት የነበረቺው አገር - ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ከእርሷ በፊት ሆነ በኋላ ምንም አገር የለም።
2) ትግራይ የሚባል አውራጃ እንጅ አገር የለም። ትግራይን ወደ ክፍለ ሀገር ደረጃ እንኳን ከፍ ያደረጓት በኋላ የመጡት ኃይለ ሥላሴ ናቸው - ከሌሎች አውራጃዎች ቆነጣጥበው በመጨመር።