Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የኢዜማ /ግንቦት 7 ባለስልጣን የኮሮና ቫይረስ በአየር መንገድ በኩል ገብቶ የኢትዮጵያን ህዝብ ቢጨርስ ሃላፊነቱን እንደሚወስድ ገለፀ!!

Post by Maxi » 09 Feb 2020, 13:19

የኢዜማ /ግንቦት 7 ባለስልጣን አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ የኮሮና ቫይረስ በአየር መንገድ በኩል ገብቶ የኢትዮጵያን ህዝብ ቢጨርስ ሃላፊነቱን እንደሚወስድ ገለፀ!!

ምርጫ እየመጣ አይደል? ይህችን ነገር አስቀምጧት። ይህ ሰው ለዝብ ምን ያህል ዴንታ እንዴለለው እና ለፓርላማ ለሚወዳደርበት የቀበሌ ህዝብ ስለ ሰውየው አረመኔት መናገር ያስፈልጋል!!



Please wait, video is loading...