Page 1 of 1

የቦሌ መድኃኔ ዓለም የማንቂያ ፕሮግራም፥ ኢትዮጵያ በርግጥም እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር እንደዘረጋች ያሳያል (ዳዊት መዝሙር 68:31)። የተዘረጉትን ክንዶች ማን ሊቋቋም ይችላል?

Posted: 09 Feb 2020, 12:32
by EwnetYashenifal