Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 12:26

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 12:36

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 12:46

Please wait, video is loading...


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12895
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by DefendTheTruth » 09 Feb 2020, 15:24

Revelations wrote:
09 Feb 2020, 12:26
Please wait, video is loading...
Your nightmare must be always about your consumption with your hate about the Oromo people and anybody related to this great people. You title your post about something (from your nightmare) and finish it with a content that is completely unrelated to the title.

You will be eaten-up from within out by the moronic spirit in yourself.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12895
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by DefendTheTruth » 09 Feb 2020, 16:05

Revelations,

Ato Iskinder has got the right to create a party and pursue his goal, including representing the interest of Finfinne (Addis Ababa). Addis Ababa is a cosmopolitan city where many different ethnic groups of the country live and that interest should cover the interest of all those dwellers of the city, at least in my view. My quesiton to you is how many Oromos are in the group and how many are the rest from the country? Is there any proportional representation of the residents of the city in the new party?


Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Abere » 09 Feb 2020, 16:39

አንድ ብቸኛ እውነተኛ አገራዊ በጎ አመለካከት ያለው ባልደራስ ብቻ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም። ባልደራስ፣ስግብግብ እና ሁሉ የእኔ የእኔ ባይ ለሆኑት የኦነግ ልክፍት ለያዛቸው የኦሮሞ ወኪልነን ለሚሉ ሁሉ የሽብር ሱቅ በደረቴዎች ከፍተኛ የእራስ ምታት ነው። ይህ ባልደራስ የደረሰበት ደረጃ ደግሞ፣ ታከለ ኡማ የተሰጠውን ኦነጋዊ የማደናቀፍ ሚና እንዳልተሳካለት ይመሰክራል። የአዲስ አበባው ጃል መሮ ታከለ ኡማ የአዲስ አበባን ህዝብ ለማፈን ያልፈነቀለው ድንጋይ አልነበረም - ግን እውነት አሸንፎ ጫፉ ብቅ አለ። እስክንድር የጀግንነት ድርሻውን ጠባቂ ሚልሻ ይመደብልኝ ፈራሁ ሳይል ይህን ያህል ርቀት ተጉዟል ቀሪው የአድስ አበቤ ሥራ ነው- አዲስ አበባን አንድ እራሷን የቻለች ክፍለ ሀገር ወይም ስቴት የማድረግ እና እራሷን በእራሷ ከገጠር ቀበሌዎች እስከ ከተማ ኗሪዎች ማስተዳደር የምትችል የማድረግ ተልዕኮ።


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 17:34

Please wait, video is loading...


Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Abere » 09 Feb 2020, 18:02

የአዲስ አበባ ህዝብ ያለው ብቸኛ ዕጣ - ባልደራስ ብቻ ነው። ጆሮ ያለህ በጊዜ ስማ። ሊበሉህ፣ ሊያፈናቅሉህ ያሰፈሰፉት ከቤትህ ደጅ አፍ ላይ ናቸው። ሳይመሽብህ ከባልደራስ ሁን ያኔ የአዲስ አበባ ባለቤት መሆኑህን ታረጋግጣለህ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 21:50

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 22:29

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ምርጫ ቦርድ በዛሬው ቀን ጡንቻውን አፈርጥሞ ታከለ ኡማን አደብ አስግዝቶ ውሏል

Post by Revelations » 09 Feb 2020, 23:15

Please wait, video is loading...

Post Reply