'ኢትዮጵያ ትፈልገኛለች' ጠቢበ ድምጽ አቦነሽ አድነው
Posted: 09 Feb 2020, 01:44
ይህን ሃረግ የከፈትኩበት ዋና ምክንያት ያቦነሽን ምሳሌነት ለማስተጋባት ነው። አገር የሚቆመው፣ ኢትዮጵያ ኖራ እዚህ የደረሰቸው እና ወደ ፊትም የምትኖረው ልክ እንደ አቦነሽ ማንም ሳያዛቸው ፣ ማንም ሳይቀሰቅሳቸው በራሳቸው እምነትና ጀግንነት ተገፍተው 'ኢትዮጵያ ትፈልገኛለች' ባሉትና በሚሉት ያልተዘመራልቸው ያልተዘፈላቸው እጹብ ድንቅ ጀግኖች ነው ። ለእኔ አቦነሽ ካሁን ጀምሮ ጀኛዬ ናት !!!