Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት

Post by Hameddibewoyane » 08 Feb 2020, 20:42

"ዓረና ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ፣ እንዳይቀሰቅሱ፣ ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያካሂዱ እና ባጠቃላይ በምርጫ እንዳይሳተፉ እናደርጋለን"

እያሉ በየወረዳውና ቀበሌው መልእክት በመበተን ላይ ይገኛሉ።

ምክንያት

"ዓረና ከጠላታችን ብልፅግና ጋር አብሮ እየሰራ ነው፤ ክዶናል" የሚል ሲሆን "ብልፅግና ፓርቲ ግን መወዳደር ይችላል፤ አንከለክለውም" እያሉ ነው።

የህወሓት ካድሬዎችም "ለብልፅግና ፈቅደን እንዴት ለዓረና እንከለክላለን?" በሚል የህወሓትን ውሳኔ ተቃውመዋል።

አዎ! ትግራይ ውስጥ ነፃና ፍትሓዊ ምርጫ ከተካሄደ ዓረና ፓርቲ ሙሉ በሙሉ እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ ናቸው። ያላቸው አማራጭ ዓረና በምርጫ እንዳይሳተፍ መከልከል ነው።

መወሰን ያለበተ የትግራይ ህዝብ ነው!

በዚህም በዚያም ዓረና ማሸነፉ አይቀርም። የትግራይ ህዝብ ለውጥ ፈልጓል።

አብረሃ ደስታ