Page 1 of 1

የኢሳቱ ጋዜጠኛ እና የአብይ አህመድ ካድሬ ሲሰይ አጌኛ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስርፍብት ቦታ ጠፍቶት እየፈለገ ነው!!

Posted: 07 Feb 2020, 23:27
by Zreal
የኢሳቱ ጋዜጠኛ እና የአብይ አህመድ ካድሬ ሲሰይ አጌኛ ኢትዮጵያዊነትን የሚያስርፍብት ቦታ ጠፍቶት እየፈለገ ነው!!😀😀😀

አቶ ሲሳይ ኢትዮጵያዊነት የተፋበት አማራ ሳይሆን ሌላው ነው። ስለ ኢትይጵያዊነት የአማራን ህዝብን ላስተምር ማለት ልጅ ለእናቷ አስተማረች እንደማለት ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያዊነት የጠፋበት ቦታ ሂድና ስለኢትዮጵያዊነት አስተምር!!

Please wait, video is loading...