Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Abere » 07 Feb 2020, 21:05

እኔ ደግሞ ሯጩ ለሊሣ ፈይሣ ወይም መስፍን ፈይሣ መስሎኝ ነበር።ፈይሳ ፈይሳ ሲሉ።

ምን አለ ዘፋኙ ?

ሶራ ሶራ ስሊ፣ እኔ ላም ነው ብዬ፣
የሰውም ሶራ አለው ኧረ እናንተ ሆዬ።

ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ። ለካስ ፈይሳም ታቦት ነበር።

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by simbe11 » 07 Feb 2020, 21:50

My question is: did they say “besime Ab” or “bismilahi”? What they start to eat.
I bet there is another term in wake-fena.

Fillmore88
Member
Posts: 79
Joined: 16 Jan 2020, 07:13

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Fillmore88 » 07 Feb 2020, 21:58

ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስትያኑ
ተዘነጋ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ
ለካስ ፉገራ ነበር...... እድሜ ለፈይሳ አዱኛ ብዝነታችሁን አሳየኝ

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Revelations » 07 Feb 2020, 22:11

Abere wrote:
07 Feb 2020, 21:05
እኔ ደግሞ ሯጩ ለሊሣ ፈይሣ ወይም መስፍን ፈይሣ መስሎኝ ነበር።ፈይሳ ፈይሳ ሲሉ።

ምን አለ ዘፋኙ ?

ሶራ ሶራ ስሊ፣ እኔ ላም ነው ብዬ፣
የሰውም ሶራ አለው ኧረ እናንተ ሆዬ።

ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ። ለካስ ፈይሳም ታቦት ነበር።
ይሄኛው የጃዋር ፈይሳ አዱኛ ከሆራ ሃይቅ ሮጦ የወጣ ነው:: :lol: :lol: :lol:

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Zreal » 07 Feb 2020, 22:19

"ቄስ/ሸክ" በላይን ለመቀበል ከወጡት አስር ሰዎች ሰባቱ እስላሞች ናቸው :lol: :lol:
*************
ሲያትል ላይ ቄስ በላይን የወጡት ም ዕመናንን ከ70 ፐርሰንቱ በላይ የስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሆናቸው ገረማችሁ፡፡ እያንዳንዱን በስም ጠቅስላችሗለሁ፡፡
በጣም የሚገርመው ፣

እቅፍ አበባ ያበረከተላቸው ሕጻንም የሃጂ መሀመድ አብዲ የልጅ ልጅ ና የሃብታሙ አብዲ ልጅ ነው መሆኑ ነው፡፡ እስላም፣ የክርስትያን ቄስን በማክበሩ ገርሞኝ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትያንና እስላም ተከባብረው የሚኖሩባት ሀገር ናት፡፡ ክርስትያኑም እስላሙን ፣ እስላሙም ክርስትያኑን ቢያከብር ባህሉ ነው፡፡ሊቀጥልም የሚገባው ነው፡፡

ይሄ ጉዞ ግን ዓላማው ይሄ አይደለም፡፡

አሜሪካ ካለው ስደተኛ ከ75% በላይ ክርስትያን ነው፡፡ ከዚህ ሁሉ ክርስትያን ሰው ጠፍቶ፣ የስላም ቃዲዎችና ሃጂዎች ሊቀበሏቸው ወጡ!

ቤተ ክርስትያን የሚከፍቱላቸው የክርስትያኖ ልጆች የት ገብተው

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Revelations » 08 Feb 2020, 05:31

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Revelations » 08 Feb 2020, 06:28

Please wait, video is loading...

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Maxi » 08 Feb 2020, 06:55

This was the secret meeting to form the "Oromia Clergy Office in Seattle ".
I know, for sure, seven of them are Muslims. The others may be too, but i don't know about them.

Via Ze Addis!!

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Abere » 08 Feb 2020, 12:39

ቀውስ በላይ እና ቃልቻ ሸሁ አብረው በትሪው ላይ የሚበሉት የዓሣማ ሥጋ ቅቅል ጥብስ ይመስለኛል።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [PHOTO]

Post by Revelations » 08 Feb 2020, 15:12

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: [UPDATED] ጃዋር ሞሃመድ ያቋቋመው ፈይሳ አዱኛ የተባለው "ቤተክርስትያን " መሪ ሲያትል ሲገባ በምእመናኑ ታላቅ አቀባበል ተደረገለት [VIDEO]

Post by Abere » 09 Feb 2020, 17:14

እማሆይ ጂጂ ኪያ የት ሄደው ነው የፈይሳ አዱኛ ሙሃመዲ መርገምት ያመለጣቸው እና ይችኛዋ የአቴቴ ዱበርቲ ተፍተፍ የሚሉት? ምናልባት መካነ ሆራ ዘቆሪጥ ህጂ አድርገው ይሆን?

እንድህ ያለ ዘመን- የዘመን ጎደሎ፣
ጽላት ዘሙሴ አለ - ቆሪጥን ጠቅልሎ።

Post Reply