Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ኣዮኹም ናይና
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=208408
Page
1
of
1
ኣዮኹም ናይና
Posted:
07 Feb 2020, 18:10
by
Hameddibewoyane
ስኒ ሰባሪው የገብረ ኪዳን ደስታ ዳይፕር ቀያሪ ተጋዳላይ መሓሪ ዮሃንስ ከነገ ዛሬ ወደ ቤተ መንግስት እንመለሳለን በማለት ሁለት አመት ሙሉ አክሱም ሆቴል በመቀመጥ የሀገሪቱን ሀብት የሚያከስሩትን ሽማግሌዎች ወደ ምኒልክ ቤተመንግስት ለማስገባት የጦር ውርወራና የሽምቅ ውጊያ በማድረግ በልምምድ ላይ ነው