Page 1 of 1

የአዲግራትን ተወላጆች የሚንቁ የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች፣

Posted: 07 Feb 2020, 08:28
by Hameddibewoyane
እነዚህ ከታች የሚታዩት ሁለት የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች ፣ በብልፅግና ፓርቲ ፓርላማ ተገኝተው ዶ/ር አብርሃም በላይ የትግራይ ኣይደሉም፣ ፈትለወርቅ ብቻ ናቸው የትግራይ ተወካይ፣ ለምን ይባረራሉ በማለት ተከራክሮዋል።

የስብሓት ነጋ ቤተሰብ የሆኑትን እንጂ የዶ/ር ዓብይ ዓሕመድ ያቀረቡዋቸው የትግራይ ተወላጅ ሹመኞች ኣናፀድቅም በማለት በዓጋመ ትግራይ ህዝብ ላይ ያላቸውን ከፍተኛ ጥላቻና ትምክህተኝነት አሳይቷል።

አንድ የኦሮሞ ልጅ ምን ብሉዋቸው ጥሩ ነው፣ እኔ የማውቀው ዓዲግራት የትግራይ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኣካል መሆኑ ነው የማውቀው ፣ ሌላ ትግራይ ካላቹ ንገሩን በማለት አሳፍረዋቾዋል።

የስብሓት ነጋ ቡዱን ህወሓት ማንም ያልመረጠው፣ አጭበርባሪ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ቁማር ሲጫወትና በሃይል አፍኖና ረግጦ እየገዛ ያለው የባንዳ ብዱን መሆኑን ድፍን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያውቃል።

Re: የአዲግራትን ተወላጆች የሚንቁ የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች፣

Posted: 07 Feb 2020, 11:02
by Kuasmeda

Re: የአዲግራትን ተወላጆች የሚንቁ የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች፣

Posted: 07 Feb 2020, 14:44
by Degnet
Hameddibewoyane wrote:
07 Feb 2020, 08:28
እነዚህ ከታች የሚታዩት ሁለት የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች ፣ በብልፅግና ፓርቲ ፓርላማ ተገኝተው ዶ/ር አብርሃም በላይ የትግራይ ኣይደሉም፣ ፈትለወርቅ ብቻ ናቸው የትግራይ ተወካይ፣ ለምን ይባረራሉ በማለት ተከራክሮዋል።

የስብሓት ነጋ ቤተሰብ የሆኑትን እንጂ የዶ/ር ዓብይ ዓሕመድ ያቀረቡዋቸው የትግራይ ተወላጅ ሹመኞች ኣናፀድቅም በማለት በዓጋመ ትግራይ ህዝብ ላይ ያላቸውን ከፍተኛ ጥላቻና ትምክህተኝነት አሳይቷል።

አንድ የኦሮሞ ልጅ ምን ብሉዋቸው ጥሩ ነው፣ እኔ የማውቀው ዓዲግራት የትግራይ እንዲሁም የኢትዮጵያ ኣካል መሆኑ ነው የማውቀው ፣ ሌላ ትግራይ ካላቹ ንገሩን በማለት አሳፍረዋቾዋል።

የስብሓት ነጋ ቡዱን ህወሓት ማንም ያልመረጠው፣ አጭበርባሪ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ቁማር ሲጫወትና በሃይል አፍኖና ረግጦ እየገዛ ያለው የባንዳ ብዱን መሆኑን ድፍን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያውቃል።

Who will believe what you are writing everyday,the people of Tigray and Amhara are intellectually advanced.I don't lie,we have 2000 years of history,nehna kembehadesh kenetese'e tesfa alena eyu,that is what we are.

Re: የአዲግራትን ተወላጆች የሚንቁ የስብሓት ነጋ ቤተሰቦች፣

Posted: 07 Feb 2020, 15:04
by Abdelaziz
D'ksucker Hamasenay lootiew, Ebuy sibat and family downlook the cursedhamasenay boosh'tiews, not the high societyagazian Agames, whom he dreads and revers immensely. The people you posted above are not even from the region ebuy sibat hails let alone be his relatives. Doctor Adhana Haile Adhane is a Rayan from Alamata, and the lady is from Mekele.