Page 1 of 1
ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:27
by Revelations
ዜናውን ያቀረበው ኦቢን (OBN) ነው::
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:36
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:44
by Revelations
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:45
by simbe11
The report is saying the J-war isn't answering his phone.
Is he changing his pants (because he wet it) or packing his luggage?
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:52
by Revelations
simbe11 wrote: ↑06 Feb 2020, 17:45
The report is saying the J-war isn't answering his phone.
Is he changing his pants (because he wet it) or packing his luggage?
Good question. We will send someone to peek through his windows and report back!
Hope BettyT is not there too.
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 17:58
by Revelations
Oy! Losing supporters already!
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 18:03
by Ethoash
simbe11 wrote: ↑06 Feb 2020, 17:45
The report is saying the J-war isn't answering his phone.
Is he changing his pants (because he wet it) or packing his luggage?
sign the death of Ethiopia if Jawhar touched ... just call it end of mama Ethiopia ...
የአሞሌ ናዳ ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልጥ ያለቅሳል። አሞሌ ብር ነበር በድሮ ዘመን ከገባህ።
አሁንም በጁሀር አፊዝ ግን የእምዬ ኢትዬዽያ እጣ ፋንታ ያለው በጁሀር መሆኑን ታወቃለህ። ጁሀር ከተነካ ኢትዬዽያ እንደሚያልቅላት። ምድረ አማራ ከኦሮሞ ክልል እንደሚባረር ማን ይደርስልሀል ነገር ጎትጉት ህ እስነስተህ ማን ያበርድልሀል
ሪልቡል እንካን ከግብፅ ተከፍሎት ነው ። አንተ ደግሞ የማን አሽቃባኝ ነህ። እውነተኛ የርስ በርስ ጦርነት ሲመጣ ማን በሱሬው ላይ እንደሚሸና እናያለን። ጋራ ላይ ቁጭ ብለህ ወረድ እንወረድ አትበል። ጁሀር ጦር ሜዳ ወርዶ ነው አንተ ከሁበርህ ላይ መወረድ እንኮን አትችልም ምላሰህን ከማርዘም በስተቀር።
ኤርትራዊ ከሆንክ ይህንን ግፅፃዬን አለፈው ግን ጅላንፎ አማራ ከሆንክ አገርህ ልክ እንደ ሶሪያ ስትሰበር እያሳሳቀ መሆኑን አውቅ። ሶርያኖች እንደቀልድ በዝማሬና በዳንስ ነው አገራቸውን ያጡት ስለዚህ አታሞርት ። የአማራ ጦር ነበር ተልኮ ጁሀርን መጠበቅ ያለበት ነገር እንዳይመጣ።
assuming this is not a fake news.. for sure it is but even the thought of removing his guard make me shake from the bone because i know what is up next.
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 18:11
by Abere
Ethoash wrote: ↑06 Feb 2020, 18:03

የአኖሌ ሃውልት፣ሲፈርስ
ጁሃር የጦስ ዶሮ፣ስቡ ሲጨስ
የኦነግ የጥፋት ዝልል ፣ ሲፈስ
ይታይኸል ዎይ፣ ወያኔ በጥንድ ዐይኑ ሲያለቅ፣
ዱሮ ላይ መጣ ቃለ-መሃላ ወስዶ፣ ፍፁም የመለስን ሞት ሙቶ ላይመለስ።
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 18:24
by Ethoash
Abere wrote: ↑06 Feb 2020, 18:11
የአኖሌ ሃውልት፣ሲፈርስ
ጁሃር የጦስ ዶሮ፣ስቡ ሲጨስ
የኦነግ የጥፋት ዝልል ፣ ሲፈስ
ይታይኸል ዎይ፣ ወያኔ በጥንድ ዐይኑ ሲያለቅ፣
ዱሮ ላይ መጣ ቃለ-መሃላ ወስዶ፣ ፍፁም የመለስን ሞት ሙቶ ላይመለስ።
if u want another Syria another Libya and Yemen all in one just touch ጁሃር................. to tell u the truth I can see it like day light because I saw what would have happened in Syria when the idiot dancing and singing to remove their government
once a great runner said dictator is much better then no government
I don't even wish to say I told u so.. I wish I want to be wrong and save mama Ethiopia ..but if everything gone wrong and if the oromo start revenging in the innocent Amhara immigrant on oromo land that time don't cry river saying they r innocent .. if they r they should come out in support of jawhar..
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 19:48
by Revelations
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 20:15
by Abere
Ethoash wrote: ↑06 Feb 2020, 18:24
Abere wrote: ↑06 Feb 2020, 18:11
የአኖሌ ሃውልት፣ሲፈርስ
ጁሃር የጦስ ዶሮ፣ስቡ ሲጨስ
የኦነግ የጥፋት ዝልል ፣ ሲፈስ
ይታይኸል ዎይ፣ ወያኔ በጥንድ ዐይኑ ሲያለቅ፣
ዱሮ ላይ መጣ ቃለ-መሃላ ወስዶ፣ ፍፁም የመለስን ሞት ሙቶ ላይመለስ።
if u want another Syria another Libya and Yemen all in one just touch ጁሃር................. to tell u the truth I can see it like day light because I saw what would have happened in Syria when the idiot dancing and singing to remove their government
once a great runner said dictator is much better then no government
I don't even wish to say I told u so.. I wish I want to be wrong and save mama Ethiopia ..but if everything gone wrong and if the oromo start revenging in the innocent Amhara immigrant on oromo land that time don't cry river saying they r innocent .. if they r they should come out in support of jawhar..
ምን አልክኝ? ሶርያን እንዳታይ። ጁሃር እና ኦነግ እኮ ዐቅም አጥተው ነው እንጅ ሶርያ ለማድረግ ያልቧጠጡት ዐቀበት: ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም - ወያኔም ዶሮ በምኗ እንድሉ ያልጣረችው የለም። ምንም ያላየነው ክፉ ነገር የለም - ከእስካሁኑ የከፋው ከእንግድህ ለኦነግ እና ለስደተኛው ወያኔ ብቻ ነው።
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 20:28
by Wedi
Revelations, do not fall to the Oromos Drama,
Here is the truth

Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 21:26
by Sam Ebalalehu
Ethoash, even by your standard the comment you wrote above was arrogant. Ethiopia’s future is not in the “hands” of Jawar as you claimed. The TPLF Old guards and their cadres have wrongly believed Jawar by force of his own resurrects the tribal politics that is dying. They were wrong. Jawar as an activist, with the help of Lemma team, had rallied the Facebook crowd against TPLF’s rule. It is important to know now Jawar is begging to be accepted as a politician. If he succeeds, his political operation would be different. He cannot be a parliament member or party leader and at the same time the leader of a gang that burns churches.
The Jawar that the Lemma team made prominent was finished. I thought the TPLF elites got the memo. Maybe not.
The reason they cannot get it is they always assume tribal leaders have more influence on the people they claim to represent.
Calling Bekele Gebra to talk his nonsense Mekele they assume is tantamount to talking to the people of Ambo, if not to the whole Oromo. With this mindset the TPLF politicians and their cadres, like Ethoash, will never understand Ethiopia and Ethiopians.
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 06 Feb 2020, 21:32
by simbe11
We’ve heard all this before him. “If I die, Ethiopia will end”. Just “tera discur”. I know Ethiopia is better of without J-war.
Ethoash wrote: ↑06 Feb 2020, 18:03
simbe11 wrote: ↑06 Feb 2020, 17:45
The report is saying the J-war isn't answering his phone.
Is he changing his pants (because he wet it) or packing his luggage?
sign the death of Ethiopia if Jawhar touched ... just call it end of mama Ethiopia ...
የአሞሌ ናዳ ሲናድ ሞኝ ይስቃል ብልጥ ያለቅሳል። አሞሌ ብር ነበር በድሮ ዘመን ከገባህ።
አሁንም በጁሀር አፊዝ ግን የእምዬ ኢትዬዽያ እጣ ፋንታ ያለው በጁሀር መሆኑን ታወቃለህ። ጁሀር ከተነካ ኢትዬዽያ እንደሚያልቅላት። ምድረ አማራ ከኦሮሞ ክልል እንደሚባረር ማን ይደርስልሀል ነገር ጎትጉት ህ እስነስተህ ማን ያበርድልሀል
ሪልቡል እንካን ከግብፅ ተከፍሎት ነው ። አንተ ደግሞ የማን አሽቃባኝ ነህ። እውነተኛ የርስ በርስ ጦርነት ሲመጣ ማን በሱሬው ላይ እንደሚሸና እናያለን። ጋራ ላይ ቁጭ ብለህ ወረድ እንወረድ አትበል። ጁሀር ጦር ሜዳ ወርዶ ነው አንተ ከሁበርህ ላይ መወረድ እንኮን አትችልም ምላሰህን ከማርዘም በስተቀር።
ኤርትራዊ ከሆንክ ይህንን ግፅፃዬን አለፈው ግን ጅላንፎ አማራ ከሆንክ አገርህ ልክ እንደ ሶሪያ ስትሰበር እያሳሳቀ መሆኑን አውቅ። ሶርያኖች እንደቀልድ በዝማሬና በዳንስ ነው አገራቸውን ያጡት ስለዚህ አታሞርት ። የአማራ ጦር ነበር ተልኮ ጁሀርን መጠበቅ ያለበት ነገር እንዳይመጣ።
assuming this is not a fake news.. for sure it is but even the thought of removing his guard make me shake from the bone because i know what is up next.
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 07 Feb 2020, 09:36
by Revelations
Re: ጃዋር ሞሃመድ በመንግስት የተመደቡለት ጠባቂዎቹን አጥቷል
Posted: 07 Feb 2020, 18:20
by Ethoash
simbe11 wrote: ↑06 Feb 2020, 21:32
We’ve heard all this before him. “If I die, Ethiopia will end”. Just “tera discur”. I know Ethiopia is better of without J-war.
በንጉስ ጃኒሆይ ግዜ ፤ ጃኒሆይ ከስልጣን ከወረዱ ኢትየዽያ ደም በደም ት ሆናለች ይሉ ነበር ።
አልስማናቸውም ምክንያቱም ። አራዳው ደርግ ሲመጣ ያለምንም ደም ኢትዬዽያ ትቅደም ብሎ ሕዝቡን ስላዘመረው ምንም ደም የፈሰስ አይመስለውም
ግን የደርግ የጫግላ ግዜ ሲያበቀ ደም እንደጎርፍ ፈሰስ።
አስር ሚልዬን ሕዝቦች አልቀው ወርቃማዎቹ መጡ እነሱም በተራቸው እኛ ከሌለን በደም ኢትዬዽያ ትጣጠባለች አሉ ። የአባይ የጫጉላ ግዜ ሳያልቅ ይሄው በደም እየታጠብን ነው። እንዴት ይህ ከዓይናችን ተጋረድ
i think people mistaken power vacuum with government change .
when king ጃኒሆይ removed there was no power vacuum why because the Derg filled the power vacuum
when the Derg removed TPLF filled the power vacuum hence the power vacuum never happened
when TPLF removed Dr. Abiy took over hence there was no power vacuum hence
የደም መፋሰስና በደም ጎርፍ መጥለቅለቅ አመለጥን ለምን ቢባል ወርቃሞቹ ለአብይ ስልጣኑን አሳልፈው ስለስጡ ። ባይስጡሳ ዝም ብለው ተነስተው ቢሄዱ ኖሮ ወረበሎች ይነግሳሉ ደም መፋሰስ ይኖር ነበር ይህንን ነበር ወያኔዎች የሚሉት ። ስልጣናቸውንና ጉልበታቸውን አጥተው ተሽንፈው በግዜ ለአባይ ለማስተላለፍ ግዜ ባይኖራቸውና ቄሮዎችና ፋኖች ስልጣኑን ቢይዙት ኖሮ ምን አለኝ በለኝ ሱማሌዎች አላህን ያመስግኑ ነበር እንኳን እንደአበሾች አልሆንንም ብለው።
በምን ቋንቋ ተናግሬ ነው ይህንን ማስረዳት የምችለው ። በፍፁም የመንግስት አልበኝነት መመኝት የለሌብን ። ከመንግስት አልበኝነት መንግስቱ ሐይለማሪያም ፤ ወያኔዎች ለዘላለም ቢገዙ ይሻላል ብለን ማመን አለብን ።
እስቲ ልብ በሉ ሊብያኖች ጋዳፊ አይሻላቸውም ነበር መንግስት አልባ ከሚሆኑ
እስቲ ልብ በሉ ኢራቅ፤ ሶሪያ፤ የመን፤ ሱማሌዎች አባነነን መንግስታቸው አይሻልም ነበር ወይ
እንግዲህ ግብፅ ወስጥ የሆነው ወታደራዊ አይል ምንም ጉልብቱ ስላልተነካ ሙባረክን ለመተካት በቃ ግን ወታደራዊ አይሉ ጉልበት ተነክቶ አቅሙን ቢያጣ ኖሮ ግብፅም እንደሶሪያ ትሆን ነበር። ስለዚህ በመንግስት አልበኝነት በተአምርም አትቀልዱ።
ይህንን ካወቃቹ እንግዲህ ወርቃማዎቹ ታላቅ ወለታ አርገውልናል አብይን ተክተው በመሄዳቸው ። አብይን ብቻ ሳይሆን ስራዊቱንም ሳይነኩበት ሀይል ወድያው እንዲያገኝና በቀላሉ የስልጣን ሽጝግር እንዲያረግ የቻለው ለዚህ ነው የማሪያም መንግደ ለወያኔዎች የልዕልታዊ ቤተስቦች የማያዳግም ይቀርታ ስጥቶ ያለመከሰስ መብታቸውን የጠበቀላቸው ። ለምን ደም ከመፋሰስ አዳኑን።
ደም ከማፋሰስ መዳንን ካነሳን መንጌም በጣም ባለወለታችን ነው። በዚያች በወሳኙ ስዓት ። ልክ እንደሚደነፋው አንድ ሰው እስከሚቀር እንዋጋለን እንደሚለው አሻፈርኝ ብሎ ጦርነት ቢገጥም ከተማ ለከተማ አዲስ አበባ ወድምድሟ ነበር የሚወጣው ትግሬዎች ምንም አይሳሱም ነበር አዲስ አበባ የጦር አውድማ ለማረግ ። ከሁለቱም ጎን አንዱ ማሽነፍ ካቃተው ደግሞ እስከዛሬ ደረስ ስላም የልስፈረበት ከተማ ይሆን ነበር እንጂ ማንም ለማንም እጁን አይስጥም ነበር ። ስለዚህ መንጌ ትልቅ ወለታ አርጎልናል ። እኔ ከድሮ ጀምሮ መንጌ ያለመከሰስ መብቱ መጠበቅ አለበት ባይ ነኝ። ወያኔዎች ይህንን አወቀው የማሪያም መንገድ ስጥተውት። መክሰስም አልፈለጉም የመግደል ሙከራም አላረጉበትም ። ለምን ቢባል ደርድር አርገው ከአሜሪካ መንጌ እንዲውጣና በዝምባቡሄ እየኖረ የአሜሪካ ዱገማ ለማግኘት ተስማምቶ ። ስምምነቱን አክብሮ አንዳችም የቃለ ምልልስ ሳያረግ ። አንዳችም ቢብ ሳይወጣው ከአሜሪካ የሚጣልለትን እየበላ ይኖራል ። ይህ እንግዲ ለስላም የምናረገው ክፍያ ነው።
አሁን አንዳንድ ሰዎች ለምን አብይ ወያኔዎችን ትግሬ ድረስ ሄዶ አያስራቸውም ይላሉ። ይህ ማለት እኮ ጦርነት ቀስቅሱ ማለት ነው ። ማን እንደሚያሽንፍ ያውቃሉ ። ብንሽነፍ እነዚህ ሰዎች ኪሳራውን ይጋራሉ ወይ አይጋሩም ታድያ የምን መበልጠቅ ነው።