Page 1 of 1

አማራን በማተራመስ ኢትዮጵያን የማፍረስ ሴራ!!!!

Posted: 06 Feb 2020, 16:09
by Ejersa
በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚቀሰቅሰው ግጭትና አለመረጋጋት፣ የተማሪዎች እና ህፃናት እገታ፣ የቤተክርስቲያንና መስኪድ መቃጠል፣... ወዘተ ሁሉም የአማራ ክልል ህዝብና መንግስት ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። የሴራ ፖለቲካ መነሻና መድረሻው አማራን በማተራመስ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ለምን? እንዴትና መቼ ለሚሉት ፕሮግራሙን ያድምጡ።