የኦነግ ሸኔ የታጠቀ ቡድን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ንብረት አቃጠለ -Team AbebeB are at it again
Posted: 06 Feb 2020, 13:18
Team AbebeB are at it again
https://mereja.com/amharic/v2/214721
"በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ም/ል ኮሚሽነር ነጋ ጃራ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የኦነግ ሸኔ የታጠቁ አካላት ወደ ክልሉ ገብተው ንብረት አቃጥለው እና ዘርፈው ሸሽተዋል ብለዋል።
የኦነግ ሸኔ አባላት ለጥቃት ወደ ክልሉ መግባታቸውን ምልክቶች ታይተዋል በመሆኑም በዚህ ፀረ-ሰላም ሀይል ላይ እርምጃ ለመውሰድና ለመቆጣጠር የክልሉ ፀረ-ሽምቅ ሀይል ፤ የክልሉ ፖሊስ ፤የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ በጋራ በመሆን በአካባቢው እንቅስቃሴዎችን እያደረገ እንደሚገኝ ነግረውናል፡"