Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የቴፒ ህዝብ አገር ጥሎ እየተሰደደ ነው!!! ጋላ አብይ አህመድ እያፈረሳት ያለች ሀገር!!

Post by Maxi » 06 Feb 2020, 01:59

የቴፒ ህዝብ አገር ጥሎ እየተሰደደ ነው!!! ጋላ አብይ አህመድ እያፈረሳት ያለች ሀገር!! :oops: :oops: :oops:


የቴፒ ህዝብ እየተሰደደ ነው:: #Inbox የተላኩልኝ ፎቶዎች እጅግ አሰቃቂ ስለሆኑ ፖስት ማድረግ አልፈለኩም ::

#Ethiopia : ሰላም ናቲ ከዚህ በፊት አንዴ መረጃ ልኬልህ ነበር.. ,ቴፒ በ27 አመቱ የወያኔ የዘር ፖለቲካ አሳሯን ስትበላ የከረመች በደቡብ ምእራብ የምትገኝ በብዙ ብሄር የታጀበች ትንሽ ከተማ ነች ። የምትገኝበት ዞን ሸካ ሲሆን የዞን መዋቅር ስልጣኑን ጠቅልለው ያያዙት የሸካ ብሄር በመሆናቸው እና የአከባቢው ተወላጅ የሚደርስበትን ብሄር ተኮር ጥቃትና የፖለቲካ ገለልተኝነት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር በደሎች ተደራርበው በተለያዩ ግዜያት ግጭቶች ተነስተው የበርካታ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት አሳጥቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከዶ/ር አብይ የለውጥ አመራር ጋር ተያይዞ የቴፒ ህዝብ የነፃነት አየር ለመተንፈስ ቢቋምጥም ሁሉም ነገር ከመሻሻል ይልቅ ከድጡ ወደማጡ ሆኖ ይኸው ላለፉት 1 አመት ከ8 ወራት ያክል በኮማንድ ፖስት ስር ሆና ከ150 በላይ ንፁሃን ዜጎቿን ሰዉታለች።

እኔም በቅርቡ ታላቅ ወንድሜን ኢ-ሰብአዊ በሆነ መልኩ(በ 5 ጥይት )ተደብድቦ ተገሎብኛል።
የመንግስት ያለህ ብንልም የሚሰማን አጣን።

ናቲ ኢትዮጵያን እንደምትወዳት አውቃለሁ በኢትዮጵያ አምላክ ይዤሀለው ቴፒን መንግስት እንዲደርስላት አድርግ። የቀድሞ የህወሃት ተላላኪዎች ቴፒን አኬልዳማ እያደረጓት ነውና እባክህን የኢትዮጵያዊነት ግዴታህን ተወጣ !

እኔ የምፈልገው ትላንት በደቡብ ክልል ልዩ ሀይል በጅምላ ስለተገደሉት 20 ሰዎች እና ስለቆሰሉት 16 ሰዎች ፖስት እንድታደርግልኝ ብቻ ሳይሆን መንግስት የቴፒን ስር ነቀል ችግር በዘላቂነት እንዲፈታም ጭምር ግፊት እንድታደርግልኝ ነው።

ናቲ አቅም እንዳለህ አውቃለሁ ! ሰዎችን ታገኛለህ አመሰግናለሁ ናቲ.... ምንም አይነት መረጃ ከፈለክ ፃፍልኝ በነገራችን ላይ ብዙ የቴፒ ከተማና የአከባቢው ወጣቶች የመንግስትን ችላ ባይነት ተመልክተው ጫካ ገብተዋል። ምንም እንኳን በዚህን ሰአት ነፍጥ ይዞ ጫካ መግባቱ የሚደገፍ የፖለቲካ አካሄድ ባይሆንም በልዩ ሀይል ጥይት ቤት ሆኖ ከመሞት ጫካ መግባቱን መርጠዋል።







Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: የቴፒ ህዝብ አገር ጥሎ እየተሰደደ ነው!!! ጋላ አብይ አህመድ እያፈረሳት ያለች ሀገር!!

Post by Abdelaziz » 06 Feb 2020, 11:26

I have told you about what is going on in Tepi since more than a week ago. Tepi has become a war zone for a log time. Meshrefet should be killed ASAP or else Ethiopia will become one big Tepi.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የቴፒ ህዝብ አገር ጥሎ እየተሰደደ ነው!!! ጋላ አብይ አህመድ እያፈረሳት ያለች ሀገር!!

Post by Za-Ilmaknun » 06 Feb 2020, 11:35

Abdelaziz wrote:
06 Feb 2020, 11:26
I have told you about what is going on in Tepi since more than a week ago. Tepi has become a war zone for a log time. Meshrefet should be killed ASAP or else Ethiopia will become one big Tepi.
"ቴፒ በ27 አመቱ የወያኔ የዘር ፖለቲካ አሳሯን ስትበላ የከረመች በደቡብ ምእራብ የምትገኝ በብዙ ብሄር የታጀበች ትንሽ ከተማ ነች ። የምትገኝበት ዞን ሸካ ሲሆን የዞን መዋቅር ስልጣኑን ጠቅልለው ያያዙት የሸካ ብሄር በመሆናቸው እና የአከባቢው ተወላጅ የሚደርስበትን ብሄር ተኮር ጥቃትና የፖለቲካ ገለልተኝነት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር በደሎች ተደራርበው በተለያዩ ግዜያት ግጭቶች ተነስተው የበርካታ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት አሳጥቷል" :|

Post Reply