Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

አጭበርባሪው ታከለ ኡማ በራሱ ባለስልጣን ተጋለጠ!! ዘሃበሻ (ሄኖክ አለማየሁ) ይህን አስመልክቶ የሰራው ዘገባ ውሸት ነው !!!

Post by Zreal » 05 Feb 2020, 19:43

አጭበርባሪው ታከለ ኡማ በራሱ ባለስልጣን ተጋለጠ!! ዘሃበሻ (ሄኖክ አለማየሁ) ይህን አስመልክቶ የሰራው ዘገባ ውሸት ነው !!!

አጭበርባሪው ታከለ ኡማ በራሱ ባለስልጣን ተጋለጠ!!

የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጥላሁን ፈቃዱ ቤተክርስቲያንን የማፈረስ ስራ በመንገት የተወሰና እና "ሁል ግዜም ፈረሳ የምናደርገው ሌሊት ነው" በማለት ታከለ ኡማን አጋልጦታል!!

ከታች ያለውን ቪድዮ ያዳምጡ!!