Page 1 of 1

ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 17:23
by Ejersa

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 17:40
by Zreal
Ejersa ወይም ስዮም ተሾም!! ቀዳዳ ነህ ስልህ!! ውሸታም ተከፋይ ካድሬ!! ኤርምያስ ቆራጥ ሰው ነው!!

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 18:07
by Ejersa
ይህ ቆርቆሮ የአገር ነቀርሳ ገና ታሪኩ ይወጣል ስንቱን ወጣት ያስጨረስ መሰሪ የበረከት ቡችላ በዶ/ር አብይ ላይ ያለው ከፍተኛ ጥላቻ በመንዛት የተመኘው አልሳካለት ሲል የሚነዛው አሉባልታና በረከት ያስተማረው መርዝ ሰለሆነ በዶ/ር አብይ ላይ ዘመቻ በመክፈት ተቀባይነት ለማግኘት ነበር ግን ሙከራው የውሀ ላይ ኩበት ሆኖ ቀረበት ዶ/ር አብይን ለማስፈራት ያረገው ጥረት አ ል ተ ሳ ካ ም ኤርምያስ ወደፊትም አይሳካለትም እንደአረረ ይኖራል ይሄ የአገር ነቀርሳ ገና ገና ጉዱ ይወጣል::
Zreal wrote:
05 Feb 2020, 17:40
Ejersa ወይም ስዮም ተሾም!! ቀዳዳ ነህ ስልህ!! ውሸታም ተከፋይ ካድሬ!! ኤርምያስ ቆራጥ ሰው ነው!!

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 18:09
by Zreal
ተከፋይ ካድሬ!! አብይ አሀመድ አልቆለታል!! ያንተም ህይወት ከጋላ አብይ አሀመድ ጋር አብሮ ያልቅልሃል!! :lol: :lol: :lol:

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 18:54
by Ejersa
ቆዳ ክፍት አፍ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የወያኔ ካድሬ ባንዳው! እስከዛሬ ድረስ ብዙ ተላላኪዎች አይቻለሁ ያንተ አይነት አቃጣሪ አይቼም አላውቅም፣ ኤርምያስ እንዳንተው ካድሬ ቅሌታም ነውና ለስልጣን እናቱን ከመሸጥ አይመለስም። ኦህዴድን ከድቶ፣ ግንቦት ፯ን ተቀላቀለ፣ ግንቦት ፯ን ትቶ ወደ ባልደራስ ዞር አለ። ሰውዬው እፍረት አያውቅም :mrgreen: :lol: :lol: :mrgreen:
Zreal wrote:
05 Feb 2020, 18:09
ተከፋይ ካድሬ!! አብይ አሀመድ አልቆለታል!! ያንተም ህይወት ከጋላ አብይ አሀመድ ጋር አብሮ ያልቅልሃል!! :lol: :lol: :lol:

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በዶ/ር አብይ ላይ ቂም የቋጠረበት ሚስጥር ሲጋለጥ! |

Posted: 05 Feb 2020, 18:58
by Fed_Up
To be honest he is as ugly as Tamerat Segèra. I know why this men are self hating and attention hoès. They are so backwards even if they reside in the western world.

Are they living in D.C? If they do... I totally understand.