Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Dawi » 05 Feb 2020, 16:53

ሐይሌ መንግሥት ከንግድ ሥራ እንዲወጣና አስተዳደሩን ብቻ እንዲሰራ ይፈልጋል፤ ለ"ብልፅግና" ምክር ብጤ ሊሆነው ይገባል እንደ ኢሕአዴግ እንዳይባረር ማለት ነው ። (ቪዲዮውን ተመልከቱ)

የሚከተለው ኢትዮአሽ (Ethoash) ለሰላም ከፃፈው ልብን የሚነካ ደብዳቤ የተቀነጠበ ነው

በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ወድ ስላም።

የውሻ ስጋ ቻይና እንላክ ብልህ ። አሜሪካኖች እኮ ውሻን ልክ እንደቤተስባቸው ነው የሚያዩት ስለዚህ እኛም ውሾሻንን መንካት የለብንም ትላለህ።

የወሊድ ቁጥጥር ለሴቶች ተስጥቶ ከሁለት በላይ እንዳይወልዱ ይመከሩ በበጎ ፍቃዳቸው የወሊድ ቁጥጥር እንዲጠቀሙ ይመከሩ ። ምርቱንም ተደራሽ እናርግላቸው ብልህ ። አረ ዘር ልታጠፋ ነው ትለኛለህ ። ሕዝብ ብዛት ለምርጫ ያስፈልገናል ተለኛለህ።

ከዚያ ደግሞ ሴቶቻችንን ወድ አረብ እንላክ ብልህ ። የአረብ ገረድ ልታረጋቸው ነው ። ለባርነት ነው ትለኛለህ

እሺህ እዚሁ አገር ውስጥ ለቻይኖች፤ ለሕንዶች፤ ለአረቦች ይስሩ ብልህ ዶሞዝ አነሳቸው የባርነት ደሞዝ ነው ትለኛለህ

እሺህ ልጆቻችን መንገድ ላይ ከሚወድቁ ። እናት አባቶቻቸውንም የወሊድ ቁጥጥር ከከለከልናቸው ለጉድፈቻ እንስጣቸው ብልህ

ለነጮች ልጆቻችንን ልትሽጥ ነው ። ግብረሶዶም ልታረጋቸው ነው ። ዘር ልታጠፋ ነው ትለኛለህ። በልህም የነጮችን ጎደፈቻ ታስቆማለህ።

ሐይሌ መልሱን ይሰጣል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Ethoash » 05 Feb 2020, 17:52

i want to help the great ሐይሌ with his coffee farm. he doesn't need to many man power if he make his production automation

ሐይሌ could use this machine to sort our the coffee bean

ሐይሌ አሜሪካ ውስጥ ቢሆር ተከፍሎት ነበር የሱን ንጝግር ሰው የሚስማው ። የሚናገርው በሙሉ ከመሬት ጠብ አይልም ደግሞ ደስ የሚለኝ በዙሪያ ጥምጥም አይደለም የሚናገርው. ተማርን ብለው ቀላሉን ነገር ከሚያካብዱት እሱ ወተትና ማር አርጎ ነው የሚያቅርብልህ ። ግን የሚስማው ያለ አይመስለኝም ። i will try to listen the video in full later i will come back..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Ethoash » 05 Feb 2020, 18:02

ልወጣ ስል ይህንን ደግሞ ደገምክኝ።

አይድሮጅን ማለት ። አረንጎዴው ነዳጅ ማለት ነው። ኢትዬዽያ ደግሞ እይድሮጅንን ለማምረት በጣም የታደልች ናት ውሃ ያስፈልጋል ውሃ አለን ። ኤሌትሪክ ያስፈልጋል እሱም አለን። ብዙ አገሮች አይድሮጅንን የማይፈልጉት ኤሌትሪክ ለማምረት ነዳጅና ኒክለር ስለሚጠቀሙ አይድሮጁኑን አረንጎዴ አያረገውም ግን ኢትዬዻይ ኤሌትሪኩን የምታገኘው በውሃ ሀይል ስለሆን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አረንጋዴ ነው ማለት ነው።

ይህ አይድሮጅን እይል ነዳጅን ሲተካ ልክ እንደነዳጅ ኢትዬዽያ ይህንን ሀይል በመሽጥ በጣም ተጠቃሚ ት ሆናለች ። አይድሮጅን ሙሉ በሙሉ ነዳጅን መተካት የሚችል ነው ስራውን ስርቶ በጭስ መውጫው የሚውጣው ደግሞ ውሃ ነው ጭስ አይደለም ። ይህንንም ውሃ መጠጣት ይቻላል በጠም ነፁ ውሃ ስለሆነ።

ለአሁኑ ግን እኔ ሁሌ አስባለሁ ለምን የንዳጅ መኪናም እንደሚገጣጠም ግራ ነው የሚገባኝ ። ሁሉም መኪናዎች ከአሁን በኋላ የኤሌትሪክ መሆን አለባቸው ብዬ ነው የማስበው። ጥቅማቸው ወደር የለውም።

እንደኔ ከሆነ ሐይሌ ያሉትን ታክሲዎች ። ውይይቶችን በሙሉ በኤሌትሪክ መኪና ቢቀይራቸው ታላቅ ጥቅም ያገኛል ። ባንክም ለታኪሲዎች ማበደር ይቻላል። ። የከተማ አቶቢሶችም በኤሌትሪክ አሚስሩ ከሆን የዶላር ወጭያችንን በባዛት ማዳን ይቻላል ። እና በርታ ነው መንግስትም ምንም አይነት ቀረጥ ማረግ የለበትም በኤሌትሪክ መኪና ለምን ቢባል በቢሊዬን ዶላር ነው እነዚህ መኪናዎች ከውጪ የሚያድኑን።።

Selam/
Senior Member
Posts: 16946
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Selam/ » 05 Feb 2020, 19:40

Buda Woyane - You know, I don’t like to respond to riff raffs and 2nd hand informants. When I whacked your criminal head elsewhere, you carried over your TPLF grudge into another post. Woyanes really [deleted], KIFU!
Dawi wrote:
05 Feb 2020, 16:53
ሐይሌ መንግሥት ከንግድ ሥራ እንዲወጣና አስተዳደሩን ብቻ እንዲሰራ ይፈልጋል፤ ለ"ብልፅግና" ምክር ብጤ ሊሆነው ይገባል እንደ ኢሕአዴግ እንዳይባረር ማለት ነው ። (ቪዲዮውን ተመልከቱ)

የሚከተለው ኢትዮአሽ (Ethoash) ለሰላም ከፃፈው ልብን የሚነካ ደብዳቤ የተቀነጠበ ነው

በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ወድ ስላም።

የውሻ ስጋ ቻይና እንላክ ብልህ ። አሜሪካኖች እኮ ውሻን ልክ እንደቤተስባቸው ነው የሚያዩት ስለዚህ እኛም ውሾሻንን መንካት የለብንም ትላለህ።

የወሊድ ቁጥጥር ለሴቶች ተስጥቶ ከሁለት በላይ እንዳይወልዱ ይመከሩ በበጎ ፍቃዳቸው የወሊድ ቁጥጥር እንዲጠቀሙ ይመከሩ ። ምርቱንም ተደራሽ እናርግላቸው ብልህ ። አረ ዘር ልታጠፋ ነው ትለኛለህ ። ሕዝብ ብዛት ለምርጫ ያስፈልገናል ተለኛለህ።

ከዚያ ደግሞ ሴቶቻችንን ወድ አረብ እንላክ ብልህ ። የአረብ ገረድ ልታረጋቸው ነው ። ለባርነት ነው ትለኛለህ

እሺህ እዚሁ አገር ውስጥ ለቻይኖች፤ ለሕንዶች፤ ለአረቦች ይስሩ ብልህ ዶሞዝ አነሳቸው የባርነት ደሞዝ ነው ትለኛለህ

እሺህ ልጆቻችን መንገድ ላይ ከሚወድቁ ። እናት አባቶቻቸውንም የወሊድ ቁጥጥር ከከለከልናቸው ለጉድፈቻ እንስጣቸው ብልህ

ለነጮች ልጆቻችንን ልትሽጥ ነው ። ግብረሶዶም ልታረጋቸው ነው ። ዘር ልታጠፋ ነው ትለኛለህ። በልህም የነጮችን ጎደፈቻ ታስቆማለህ።

ሐይሌ መልሱን ይሰጣል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Ethoash » 06 Feb 2020, 16:08

ሐይሌ with everything going for him he doesnt know how to hype is product . the host ask him he want to buy one but expensive... at that time ሐይሌ should have explain to her why his and other locally made car is so expensive... number one Government tax them twice and lack of dollar but offer the host a discount if she willing to pay in installment and encourage viewer to like the page or to subscribe the page if the car worth 300,000 birr or one million birr promise her to give her the car for free if she managed to get one million viewers x numbers of day. another one is why not offer her to keep the car for 6 month and review the car.. in fact ሐይሌ must give away few car to hype the electric car... or challenge car owner to rent for one month for free if they like the car they can keep the new car at discounted price ... i know it is seller market he doesnt have to do anything but why seat on 5000 car per years why not explained the factory and produce 100,000 per years electric car for this you have to hype like zero gas ... big brand car they advertised daily why it the problem ሐይሌ advertised his car once a years by giving away free car. this alone create more advertisement then paid advertisement everyone have to report this and he get free advertisement... the most important thing also he can shade his greedy Bs imagine by giving out few car per years. he even can collaborated with game show and give away his car they will advertised for him everyday..

about ክራይ ስብሳቢ i think this word have wrong connotation... ክራይ ስብሳቢ ስብሳቢ ማለት በጣም የተለየ ትርጉም አለው ። ቤት የሚያከራዩ ሰውች ክራይ ስባሳቢዎች አይደሉም በኢኮኖሚው ትርጉም ። ክራይ ስብሳቢ ማለት ምንም ጥቅም ሳይስጥ ገንዘብ የሚስበስብ ማለት ነው። ለምሳሌ መንግስት ታክስ በተገጣጣሚ መኪኖች ላይ ሲጥል ክራይ ስብሳቢነት ነው። ለምን ቢባል ያለ ታክሱ የመኪናው እቃ ቢገባ ምንም መኪናው ላይ የሚያደርስ ነገር የለውም ። ግን መኪናውን ከጉሙሩክ ወድ ፋብሪካው ለሚያመላልስ ሰው ገንዘብ መስጠት ምንም ክራይ ስብሳቢነት አይደለም መኪናው እቃዎች ፋብሪካው ካልደረሱ መኪናው ስለማይስራ ማለት ነው ይህ ማለት አገልግሎት ስጥቶ ገንዘብ መጠየቅ የአባት ነው። ግን ዝም ብሎ ያለምንም አገልግሎት ግቦ መቀበል ፤ የቁልፍ መቀበል ፤ መስረቅ ያልስራህበትን፤ የመሳስሉት ክራይ መስብስብ ነው። ዝም ብለህ መሬት ከመንግስት ተቀብለህ አጥረህ መይዝና ዋጋው ሲወጣ መሽጥ እራሱ ክራይ ስብሳቢነት ነው። ለምን ብትል ምንም ስራ በመሬቱ ላይ አልስራህበትምና። እና ይህ ይስተካከል ማለት ነው።

በቀላሉ ክራይ ስብሳቢነት ምንም ስራ ሳይስራ በመንግስት ፍቃድ ታግዞም ይሁን በሌላ ክራይ መስብስብ ነው። ጫወታው ። ለምሳሌ መንግስት ኮታ ቢያውታ በመኪና በማስመጣት ፍቃድ አንዱ ያንተን ፍቃድ ተጠቅሞ ቢይስጋባና ቢክፍልህ ይህ ክራይ መስብስብ ይባላል። ምንም ሳታደርግ በወርቀት ፍቃድ ብቻ ክራይ ት ሰበስባለህ ማለት ነው።

ዳር ዳር ያለው መንግስት ጋ ስንሄድ ለሐይሌ ድግነት የሚያረጉለት ይመስል የመንግስት አላፊዎች አበሳውን እንደሚያበሉት ተናግሮዋል። ሐይሌ ሚስኪኖ ነገሩ ሳይገባው እኛ እኮ አለ ከመንግስት ፓርትነር ሆነን እንስራለን ፴% ታስክ እንከፍላለን ፤ የስራ አጥነቱንም እንቀንሳለን እያለ አጋርነቱን ሲናገር እንዳልገባው ገባኝ ። ያ የመንግስት ባለስልጣን እኮ ጉቦ ፈልጎ ነው ደጅ የሚያጠናው መንግስት ከ ፴% ፩ % ለባለስልጣኖቹ የዶሞዝ ጭማሪ ቢያረግላቸው ምንኛ ወጥረው ይስሩ ነበር።

ይህንን በደንብ ለማስረዳት ።። እንበል ሐይሌ ቡናው ያለበት ቦታ ገንቢ ነው እንበል (ስሙን ረስቼዋለሁ) የዛ ወረዳ አስተዳደር መሬት ጠይቆ ተስጠው እንበል ሌላ ግን ነገ ዛሬ እያሉ ይስቸግሩታል ለምን ጎቦ ፈልገው። ታድያ ሐይሌ ከሚያመርተው ቡና ፻ሚሊዬን ብር ቢያተርፍና ፴% ቱን ለመንግስት ቢከፍል ፴ ሚሊዬን ማለት ነው። ያ ሁሉ ገንዘብ ሐይሌ ቡና ከመትከሉ በፊት አልመጣም መንግስት በነፃ የሚያገኘው ነው። ታድያ ያ የወርዳ አስተዳዳሪ አሁን ደሞዙ ፫ሺህ ብር ናት ለምን ሐይሌ አንድ ቢሊዬን ብር አያስገባም ደሞዙ አይጨምርም ስለዚህ ያ ባለስልጣን ይስላችና ከሐይሌ ጎቦ መጠየቅ ይገደዳል። ግን መንግስት አራዳ ቢሆን ፴ ሚልዬን ብር ሲስበስብ ይህ ገንዝብ የመጣው በዛ ወረዳ አስተዳደር ድካምና ጥሩ አስተዳደር ስለሆነ ፩% ከ ፴% ላይ ለእስተዳደሩ ይስጣል በደሞዝ መልክ ። ይህ ማለት ፫ መቶ ሺህ ብር ማለት ነው።

ከዚያ ሲቀጥለ ፲% ለወረዳው ድጎማ መንግስት ያረጋል ይህ ማለት ወረዳው ከሐይሌ እርሻ ተጠቃሚ ይሆናል እክምና ያገኛል፤ ትምህርት ቤት ያገኛል። የመጠጥ ወሃ ያገኛል ታድያ ይህ ሲሆን ወረዳው በሐይሌ ምክን ያት መጥቀሙን ሲያውቅ ንብረቱን በፍፁም አያቃጥሉትም ነበር።

እንደሐይሌ ንጝግር የወረዳ ውጣቶች ፳ ሚሊዬን የሚደርስ ንብረት እወደሙ ታድያ መንግስት ይህንን ያህል ገንዘብ ከሚወድምበት በ፫ ሚሊዬን ብቻ የሕዝቡን ሕይወት የሚለውጥ ነገር ቢያረግላቸው የኔነት ይስማቸው ነበር ። አሁን ግን የበይ ተመልካች ሁን እንለውና ። እድል ሲያገኝ ሲያቅጥልብን እንዴት ክፉዎች ናቸው እንላለን። ብቻችንን ስንበላ ግን ረሀብተኛ አይን እንደሚያየን ዝንግተን ነበር።

ሐይሌ በጣም ተስፋ የቆረጠ ይመስላል ንብረቱ በመቃጠሉ። ግን ከዚህ በጣም ትልቅ ትምህርት መማር አለበት እንዴት ካልከኝ ። መቶ ሺህ በእርሻው ላይ በቀጥታ መቅጠር ይችል ይሆናል በፍሬ ስብስባ ግዜ ግን ያለው የወርዳ ሰው በሚልዬን ይሆናል ታድያ ለነዚህ ሁሉ ስራ መስጠት አይቻልም ግን ዘዴ አለው ሁሉም ህብረተስብ ጎሮ አለው ስለዚህ ከሐይሌ ችግኝ በመግዛት ትምህርቱንም በመውስድ የቡና ምርት ያረባና ይተክላል ፍሬውም ሲደርስ ለሐይሌ በመሽጥ ተጠቃሚ ይሆናል ታድያ ይህ ከሆን በተሀምርም ማንም ንብረቱን አያቅጥልበትም።።

ይዚህ ላይ ማንም ቡና ተክለህ ፯ አመት ተቀምጠህ ጠብቅ ቢባል ማንም አይስማህም ። ስለዚህ ምን ታረጋለህ መስለህ ሙዝ እና ማንጎ እንዲተክሉ ታረጋለህ ይህ በየአመቱ ይደርሳል ሙዝ ደግሞ በሶስት ወር ይደርሳል አንዴ መስጠት ከጀመር ማቆሚያ የለው። ስለዚህ ጎድ ሕይሌ ጥሩ ጎረቤት መሆኑን ለማሳውቅ አንድ ተሳቢ መኪና በመመደብ ምርቱን ለገበያ ያወጣላቸዋል ወይ እርሱ የጭምቂ ፋብሪካ ከፍቶ እዛው ጭማቂውን ያካሂዳል እሱም ቡናው እስከሚደርስ ሙዝና ማንጎ መትከል ይችላል ሙዙ ከለላ ይሆነዋል ለቡና አረ ቡዙ ስራ አለ። ሕብረተስቡን ከድህነት ለማውጣት ምንም በጣም ቀላል ነው አሳብ ዜዴ ካለ።

የሙዝ እና የማንጎ ጭማቂ ደግሞ ተመርቶ የሚበላሽ አይደለም በቀዝቃዛ ፍሪጀ መግባት የማይፈልግ ለአመት በመደርደሪያ ላይ ሊቀመጥ የሚችል ማሽግያ ስላለ ይህንን ዜዴ ከተጠቀመ ለሁሉም ደራሽ ይሆናል ። ፳ ሚልዬን ያጣውን ይህንን ፳ ሚልዬንን ከመንግስት ካገኘው ይህንን የጭማቂ ፋብሪካ ቢከፍትበት እፎይ ብሎ ይኖራል ብዬ አላለሁ

ሌላ የቀረ ነገር ካለ ሌላ ገዜ እንመለስበታለን።። ለግዜ ይሄው ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Ethoash » 06 Feb 2020, 18:56

Dawi wrote:
06 Feb 2020, 18:41

Ethoash,

We kind of killed Horus's thread; I posted about Athlete Haile's view focusing on business to kind of switch it from here but, Selam didn't appreciate the idea.

In that thread of Haile Gebresilasie inerview, he talked about compensation to Investors. His coffee farm in Tepi area that was damaged at the result of the uprising lost 20 million Bir. He mentioned that he is waiting for the government to pay him. That means the donkey abattoir owner must have gotten compensation as well. It goes to show the government pays out when investors lose unfairly.

That is the history of past EPRDF leadership so to speak. They're paying millions of dollars for METEC's mess to Salini as we speak. I wonder how much Ethiopia lost for their incompetency. As you pointed out, why is Ermias Amalga not allowed to build the apartments? Not to mention why is he put in jail? It was EPRDF that pushed Access Real-estate to the brink of bankruptcy. Wasn't it?

Now, some charlatans are claiming Access owned properties as theirs. The government has kept quite; my take is the same corrupt officials are trying to steal the land held by Access. At least HD, the former PM released Ermias to walk free; he wouldn't do that if the dude was found to be a thief; my assumption is, there are those in and outside government looking for an excuse to rob Access's holdings.

They said, we are putting a prominent business man in jail for a building he sold sometime ago for 70 million Bir. Now the same building is worth 300 million Bir. Can you imagine that?

What kind of government puts their best business man alive in jail for such petty Misdemeanor violation? Don't they've better things to do? Ermias is much disgusted to the point he decided not to appear in the kangaroo court anymore. I don't blame him.
እኔም አውቄበታለሁ ስላም ስላም እንድናወራ እንደማይፈልግ ። እኔ እዚህ የተከተልኩት ስለአህዬች በሐይሌ ገፅ እንዳናወራ ፈልጌ እንጂ ስላምን በደንብ ነው የማወቀው። ስሙን አሳምሮ ስላም ይለናል።

እወነት ብለሀል ለጉልበተኞች ካሳ እንደሚከፍሉ የታወቀ ነው። ኤሪሚያስ ጥፋቱ በአሜሪካ ዜግነት ስር ቢስራና ልክ እንደውጭ አገር ኢንቨስተር ቢስራ የተሻለ ነበር። አሜሪካኖቹ ይደርሱለት ነበር ። ግን ደግሞ ባንክ ማቋቋም አይችልም ነበር ። የሆነ ሆነ እግዜር ይሁነው። እንዳልኩት ጉቦ ነው ለዚህ ያበቃው እኔ በድንብ መልሼዋለሁ በሐይሌ ገፅ ስለዚህ እዚያ ሄደን እንጫውት

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Dawi » 07 Feb 2020, 00:15

ኢትዮአሽ :

ሐይሌ ኢትዮዽያዊ ነው፣ ግን ለጠፋው ፳ ሚሊዮን መንግሥት ይከፍለኛል ብሏል፣ እናም ገርሞኝ ነበር፣ ለነገሩ ከኦሮሚያና ከደቡብ ውጭ የት ኢንቨስት ማረግ ይሻላል እያልኩ ሳስብ ደብረብርሐን ለምን ተመራጭ እንደሆነች ካዲሳባ ቅርበት ሲሰላ ለማየት ችያለሁ፤ ሆኖም ሐይሌ መንግሥት ይከፍለኛል ፳ ሚሊዮን ሲል አስደስቶኛል፣ ጃ-ቄርን መፍራት አያስፈልግም ማለት ነው። ማለት የፈለኩት ኤርምያስ ኢትትዮዽያዊ መሆኑ ለስራው ጠቅሞታል፣ ግን በሕግ የበላይነት እጦት ለስር ተዳርጏል፤

ሰላም ካርቱሪ የጋምቤላ መሬቱ የተዘረፈ የከሰረ የሚለው ሁሉም ትክክል አይመስለኝም፣ አፉን የዘጋው በአብዛኛው ተከፍሎት ወይም ስምምነት ከኢሕአዴግ ተደራድሮ ይመስለኛል። ለዚህ ነው የኢትዬ-መንግሥት እዳው ብዙ የሆነው፣ ለነገሩ ኢንቬዝተር ጋራንቲ ማድረግ ለአገሪቱ ጥቅም አለው፣ አለበለዚያ በኛ ቀውስ ብዛት ማንም ገንዘብ ይዞ አይመጣም።
Ethoash wrote:
06 Feb 2020, 18:56
እኔም አውቄበታለሁ ስላም ስላም እንድናወራ እንደማይፈልግ ። እኔ እዚህ የተከተልኩት ስለአህዬች በሐይሌ ገፅ እንዳናወራ ፈልጌ እንጂ ስላምን በደንብ ነው የማወቀው። ስሙን አሳምሮ ስላም ይለናል።

እወነት ብለሀል ለጉልበተኞች ካሳ እንደሚከፍሉ የታወቀ ነው። ኤሪሚያስ ጥፋቱ በአሜሪካ ዜግነት ስር ቢስራና ልክ እንደውጭ አገር ኢንቨስተር ቢስራ የተሻለ ነበር። አሜሪካኖቹ ይደርሱለት ነበር ። ግን ደግሞ ባንክ ማቋቋም አይችልም ነበር ። የሆነ ሆነ እግዜር ይሁነው። እንዳልኩት ጉቦ ነው ለዚህ ያበቃው እኔ በድንብ መልሼዋለሁ በሐይሌ ገፅ ስለዚህ እዚያ ሄደን እንጫውት

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Dawi » 07 Feb 2020, 00:29

Tesla
By Staff Reporter -January 27, 2020

Elon Musk might say some crazy stuff, but he’s right about at least one thing: his electric vehicles have changed the world. When the Model S launched in 2012, it was the first long-range, widely desired electric vehicle, and mainstream automakers have been struggling to catch up ever since.
Even though Ethiopia is late in catching up with the rest of the world, the first Tesla Model S entered the Ethiopian market through a car importer, Kahinos, this week. With an electric motor dedicated to each of the front and rear axles, the Model S offers full-time all-wheel drive no matter which version you choose.

Selam/
Senior Member
Posts: 16946
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የምቀላቀለው የድህነት ነፃ አውጪ ፓርቲን ነው - "ሃይሌ አንተ ሮጠህ ያመለጥከው ከኃላቀር አመለካከትም ጭምር ነው"::(LTV Business))

Post by Selam/ » 07 Feb 2020, 01:45

Buda Woyane - Garbage in garbage out, I too know you very well. I know you are a KIFU Woyane foot soldier who hates 30-40 million Amharas, 3 million Gurages and 5 million Eritreans. When you lost ground two years ago, you hung your old temalatet in Dedebit caves and came back with a poison to virtually incite hate and violence among Oromos, Amharas, Gurages, Sidamas, Somalis, etc with special emphasis on Oromos and Amharas. Whether the topic is related to culture, religion, social affairs or economy, your narrative is always geared towards creating a wedge between these people. At times, it is delivered explicitly but often times implicitly.

You may think your serpentine tactic is working. Kiss my heavenly as$. You’re a dense and full-blown maniac. You sometimes remind me the so-called Zombie fly or parasite fly that lays eggs inside honeybees which then turn to larvae and kill the honeybee inside out. In other words, it changes the honeybee into a zombie fly. So, Mr zombie Woyane, I will always whack you in the head no matter what and never even take you as seriously as my lazy puppy let alone as a discussant. And no sane person should give you the benefit of the doubt as I did in the past, which is like trying to reason a bipolar person’s crooked perception of half of the world.

The reason why you don’t like Selam is simple: I don’t hate people. I know the evil spirit in you doesn’t like peace-advocating people and people that are bridges and connectors. It bothers you the fact that I have no issue with Eritreans, Tigreans, Oromos, Amharas, Gurages, you name it. Too bad, Wushiye. Selam never flinches and never sides with any specific tribe. I don’t flinch at the acidity of Woyane rats. In fact, I make sure you have a miserable life. I hate TPLF thugs and crooked mafia breeds to my bones. I really do. It’s like the biblical “enmity between the Woman and the serpent.” You can continue to post using hundreds of aliases, the Godly Selam will be here to bruise and crush you rats one after the other until you kneel down and l!ck the heels of those 50 million good people. KIFU!

Post Reply