Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: "Bring back our kids from China" parents of Ethiopian students demand the government to bring back their kids from C

Post by Ethoash » 05 Feb 2020, 16:50

temari wrote:
05 Feb 2020, 16:35
እግዛብሔር ለትግሬዎች መንግስት ረዝም እድሜና ወለታቸውን ይክፈል ። ለዚህ አይነቱ የአብታም ለቅሶ ያብቃን። በእድሜዬ ይህንን ያሳየኝ። አረ ወርቃማዎቹህ የገነት ያድርጋቸው ። አሁን እኮ አሜሪካም አንድ ነገር ብት ሆን አብታሞች ወጥተው ልጆቻችንን ብለው ያለቅሳሉ እድሜና ጤና ለወርቃሞዎቹ ለዚህም ላበቃቹሁን። አባታም መሆናቸው በደንብ ነው የሚያሳወቀው። ሚስኪኑ ጋዜጠኛ ስልባጅ ሽሚዝ ለብሶ ያጠረበትን በጣም ነው የሚያሳዝነው። ከስራህ ታድጋለህ ካወራህ ደግሞ በዛው ተረግጣለህ። ለዚህም ጋዜጠኛ ቀን ይውጣለት። አማራ እንግዲህ አማራነቱን አይተውም በተአምርም ነግዶ መክበር አያውቅበትም ያው ተቀጥሮ በደሞዝ እንደሚሞት የታወቀ ነው። አረ ወደዚያ አንዱን ሽሚዝ አምራች አምጣ ምርት ህን ላስተዋወቅለህ በለው ። እንኮን አጥሮብህ ያልተተኮስ ሽሚዝ ልትለብስ ለለበስከው ሽሚዝ መከፈል አለብህና ውድ ጋዜጠኛ የሰውን ልጅ እንደተቆረቆርከው ለራስ ህም ተቆርቁረህ መላ ፈልግ።። ሌላው በቀር ልብስ የሚሽጡት ጋ ሄደህ ልብስ ያልብስቱህ ስማቸውን በዜዴ እየተራህ ያለበሱኝ እነሱ ናቸው ብትል ምን አለበት ይቅርታ አበዛሁበህ ግን ድህነት ሳይ አጠላለሁ። ድህነት መኖር በሌለበት ቦታ።


Post Reply