Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የዱሮው የኢህአፓ ኡኡታ ኮሚቴና የአሁኑ የአብን የከተማ ርብሻ የአማራ የትግል ስልት ነውን? የአራዳ ልጅ ውጊያ የሚጀምረው ከጓዳ ነው እኮ!

Post by AbebeB » 05 Feb 2020, 13:45

የዱሮው የኢህአፓ ኡኡታ ኮሚቴና የአሁኑ የአብን የከተማ ርብሻ የአማራ የትግል ስልት ነውን? የአራዳ ልጅ ውጊያ የሚጀምረው ከጓዳ ነው እኮ! kkkk

የሀይማኖት ግጭትና የብሔርን ግጭት በተለያዬ መንገድ በከተማ (ሰፋሪ አማራዎች በሚበዙበት) ውስጥ ቤ/ክርስቲያን እንዲቃጠል በማድረግ፤ አማራ ከልል ላይ በመስጊድና በሌሎች ብሔር አባላት ላይ ጉዳት እንዲደርስ በስውር በመስራት የሚታወቁት እነ አብን፣ ቁዘማ፣ ብልግና የመሳሰሉት፡፡ የተገኘውን ግጭት ተጠቅመው ደግሞ ጩሄታቸውን ያቀልጣሉ፡፡ ሲጮሁ አንኳን ሌላውን እርስ በርስም አይደማመጡም፣ ብቻ በሚዲያም ሆነ ራሳቸው ላንቃቸው እስኪቀደድ መጮሕ ነው፡፡ ይሕን ካደረጉ በኃላ ሠራንላቸው በማለት ያሸነፉ ይመስላቸውና ወደ እርሻቸው ወይም ልመናቸው ይመለሳሉ፡፡ If this isn’t their typical role, prove me wrong.

የአማራ ፓለቲካ አስተሳሰብ ኃላ ቀር (savage) ነው የምንለው በምክንያት ነው፡፡