Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ህዝብ ጋላ ታከለ ኦማን አባረረ!!

Posted: 05 Feb 2020, 13:23
by Zreal
የአዲስ አበባ ህዝብ ጋላ ታከለ ኦማን አባረረ!!

መረጃ አዲስ አበባ

ታከለ ኡማ በኦሮሚያና በፌደራል ፖሊስ ታጅቦ መገናኛ 24/ ሀዘንተኞች ቤት ቢመጣም ነዋሪዉ በከፍተኛ ቁጣ እና ተቃውሞ አድርሶበታል።

በህዝብ ቁጣ ምክንያት የተናደዱት ተረኞች ልዩ ስሙ ሰገን በተባለዉ ቦታ ወጣቱን ፖሊስ ደብድቦታል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታከለ ኡማ በአካባቢዉ ነዋሪ ከፍተኛ ተቃዉሞ አስተናግዷል በርካታ ቁጥር ያለዉ ፖሊስ አካባቢው ላይ ፈሷል።