አጭር ምሁራዊ ግምገማ እናድርግና ሚዛናዊ ፍርድም እንስጥ እስኪ፡፡ በአብይ እኩይ ሥራዎች ላይ ያነጣጥራልና ተሳተፉ፡፡
Posted: 05 Feb 2020, 13:16
የአብይ አህመድን ማንነት (አማራ ወይም ኦሮሞ ወይም ቅይጥነት) በትክክል የሚነግረን አለ? እርሱስ ሀገር ውስጥ በራሱ አንደበት እናቴ የሸዋ ኦሮሞ ነች ያለውንና ኖቬል ሲሸለም ግን ከሕይዎት ታርኩ እርሱ ባለቤት ቦታ ከአማራ እናትህ ተወለድክ የተባለውን የሚያስታርቅ እውኔታ በአደባባይ አቅርቦ ሊያስረዳን እንዴት አቃተው? የአባቱስ ማንነት በትክክል ይታወቃል? መጠርጠር አይከፋም፡፡ ምክንያቱም ማንነቱን የሚደብቅ ሰው ለየትኛውም ወገን የሚሆን ሳይሆን ሁሉንም ያስበላልና፡፡
ለማንኛውም የሚከተሉትን ድርጊቱንም በአጭሩ እንመርምር፡፡
1. ጠላቶቻችን በእምነት ሊያጣሉን እየተዘጋጁ ስለሆነ እንዘጋጅ ያለው የራሱን ፕላን በሌላ በማሳበብ ስለነበር እነሆ ዛሬ ላይ
እምነትን በእምነት ላይ ለማነሣሣት በጎንደርና በጎጃም መስጊድ ያቃጥላል፤ በኦሮሚያ/ፊንፊኔ ደግሞ ቤ/ክርስቲያን እንዲታወክ/
እንዲቃጠል በሰላዮቹ ያደርጋል፡፡
2. ኦሮሞን ለመከፋፈል ወለጋ ከሄድኩና ከገደሉኝ በማለት ዝባዝንኬ ዕቅዱን ቀድሞ ዘርዝሯል፡፡ ዛሬ ላይ ደግሞ ባሌ ሂዶ ደግሞ
አፋን ባሌ፣ አፋን ጉጂ እያለ ኦሮሞ ያለመሆኑን በራሱ ላይ እያሳበቀ አሮሞን ለመከፋፈል የሚንሊክን አስተምህሮ ያሰራጫል፡፡
የእኔ ጥያቄ የሕዝብ (በተለይ የቄሮ) ንቃተ-ሕሊና በደረሰበት ሁኔታ ይህ አይነት አካሄድ አብይን ሥልጣን ላይ ለማቆየትም ሆነ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ያግዝ ይሆን የሚለው ነው፡፡

Please wait, video is loading...