Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 05 Feb 2020, 12:48
አቶ አባዱላ ገመዳ የአብይ አህመድ መንግስት ለዜጎች ሞት ግድ የለውም ሲል ተቸ!!
"ኢህአዴግ እንኳን ለሰው ህይወት ለዶሮም ሞት የሚጨነቅ ድርጅት ነበር"--- አቶ አባዱላ ገመዳ ዛሬ ታትሞ ለወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ
