Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ምክር ለኢትዮዺያን ሪቪው

Post by tlel » 05 Feb 2020, 12:05

ድረ ገፁን የምስራቅ ኣፍሪካ ቢባል ጥሩ ነው። ልምን፧ ምክንያቱም በኢትዮዺያ ስም ላይ ብዙ በጎ ያልሆነ እና ኢትዮዺያን የሚያጠቃ የሚያስጠቃ ንግ ግሮች ስላሉ ኣብዛኛው ውይይት ፀረ ኢትዮዺያም ስለሆነ።