Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 04 Feb 2020, 21:06
የአድዋ Clan እና የተምቤን ህዝብ ልዮነት እንዲህ ይግልጻል!!
ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ) እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።
እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ።
እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9833
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 04 Feb 2020, 21:32
ኡኛ የአድዋ ተወላጆች ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ስንነፃፀር የላቀ አዕምሮአዊ ብቃትና የመምራት ችሎታ አለን። ብልህ አዕምሮና አስገራሚ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ የታደልን ወርቅ ህዝብ ነን። ሰፊው የትግራይ ህዝብ ይህንን በደምብ ያውቀዋል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 አመታት በአድዋ ተወላጆች ብቻ የተመራችው። ለሙሳሌ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ ተቀጥረን የምንሰራ ዲጂታል ወያኔዎች በሙሉ የአድዋ ተወላጆች ነን። ወያናይ ዎንድሜ አዋሽ ድንቅ የፈጠራ ችሎታው ተጠቅሞ 27 ኒክኔሞች ይዞ ከኤርትራውያን ጋር ሲዋጋ የሚውልና የሚያድር ብርቅየ የአድዋ ልጅ ነው።
-
Zreal
- Member
- Posts: 486
- Joined: 15 Mar 2019, 20:33
Post
by Zreal » 04 Feb 2020, 22:58
Adowa Clans have high IQ?
Digital Weyane wrote: ↑04 Feb 2020, 21:32
ኡኛ የአድዋ ተወላጆች ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ስንነፃፀር የላቀ አዕምሮአዊ ብቃትና የመምራት ችሎታ አለን። ብልህ አዕምሮና አስገራሚ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ የታደልን ወርቅ ህዝብ ነን። ሰፊው የትግራይ ህዝብ ይህንን በደምብ ያውቀዋል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 አመታት በአድዋ ተወላጆች ብቻ የተመራችው። ለሙሳሌ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ ተቀጥረን የምንሰራ ዲጂታል ወያኔዎች በሙሉ የአድዋ ተወላጆች ነን። ወያናይ ዎንድሜ አዋሽ ድንቅ የፈጠራ ችሎታው ተጠቅሞ 27 ኒክኔሞች ይዞ ከኤርትራውያን ጋር ሲዋጋ የሚውልና የሚያድር ብርቅየ የአድዋ ልጅ ነው።
-
Degnet
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Post
by Degnet » 05 Feb 2020, 09:01
Digital Weyane wrote: ↑04 Feb 2020, 21:32
ኡኛ የአድዋ ተወላጆች ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ስንነፃፀር የላቀ አዕምሮአዊ ብቃትና የመምራት ችሎታ አለን። ብልህ አዕምሮና አስገራሚ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ የታደልን ወርቅ ህዝብ ነን። ሰፊው የትግራይ ህዝብ ይህንን በደምብ ያውቀዋል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 አመታት በአድዋ ተወላጆች ብቻ የተመራችው። ለሙሳሌ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ ተቀጥረን የምንሰራ ዲጂታል ወያኔዎች በሙሉ የአድዋ ተወላጆች ነን። ወያናይ ዎንድሜ አዋሽ ድንቅ የፈጠራ ችሎታው ተጠቅሞ 27 ኒክኔሞች ይዞ ከኤርትራውያን ጋር ሲዋጋ የሚውልና የሚያድር ብርቅየ የአድዋ ልጅ ነው።
Ezih ebd endehonk hulu sew yawkal