Page 1 of 1

ሰበረ ዜና፣ 22 አከባቢ በሰው ጩኸትና ተኩስ እየታመሰ ነው!

Posted: 04 Feb 2020, 20:54
by Ejersa
አዲስ አበባ 22 አከባቢ ላለፉት 30 ደቂቃዎች ያለማቋረጥ የጥይት ተኩስ ተሰምቷል። 22 ማዞሪያ በተለይ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ከ24 ስፈር እስከ ጎላጎል የሰው ግርግር አለ። ከአከባቢው በተደጋጋሚ ከሚሰማው የጥይት ተኩስ በተጨማሪ የሰዎች ጩኸት ይሰማል። ነገር ግን የተኩሱና ጬኸቱ መንስዔ ምን እንደሆነ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። መረጃውን የሚያደርሱ ሰዎች በሙሉ በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ናቸው። ብዛት ያላቸው የአዲስ አበባ እና ፌደራል ፖሊሶች 22 አከባቢ እንዳሉ ይታወቃል። በውድቅት ሌሊት ከተማው በጩኸትና ተኩስ ሲናወጥ እነሱ የማንን ፀጉር እንደሚያበጥሩ አይታወቅም። ለማንኛውም የሚመለከተው የመንግስት አካል ነገሮች ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ከመሄዳቸው በፊት በአፋጣኝ በቦታው ደርሶ ችግሩን መቆጣጠርና ነዋሪዎችን ማረጋጋት አለበት።

Re: ሰበረ ዜና፣ 22 አከባቢ በሰው ጩኸትና ተኩስ እየታመሰ ነው!

Posted: 04 Feb 2020, 21:39
by kebena05
Almost all Aziza's relatives and herself loves to live in this area.....I hope my girl Aziza is safe.

Re: ሰበረ ዜና፣ 22 አከባቢ በሰው ጩኸትና ተኩስ እየታመሰ ነው!

Posted: 04 Feb 2020, 22:11
by pushkin

Re: ሰበረ ዜና፣ 22 አከባቢ በሰው ጩኸትና ተኩስ እየታመሰ ነው!

Posted: 04 Feb 2020, 22:54
by Fillmore88
በራዕይ ስም መሬት መዝረፍ እና አንድ ሀይማኖት ማስፋፋት አይቻልም::
ህግ ካልተከበረ እያላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ለማስከበር ጥረት ሲደረግ እንደ አሮጌ ቆርቆሮ ጩኽታችሁ አያድርስ ነው::