Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: PHOTO: የደቡብ ኦሞ ክልል ጎሳዎች ተወካይ ለእንቅልፋሙ የኢትዮጵያ ፓርላማ: "ህዝባችን የመሰሎቻችን ሃገር ከሆነችው ኬንያ ጋር የመቀላቀል ህግ-መንግስታዊ መብታችን ይከበርልን እያለ

Post by Dawi » 04 Feb 2020, 19:19

ፅንፈኛው የዖሮሞ ሾቭኒስት ያባሎ ጉጂ፦

ፌክ ኒውስም ቢሆን፣ ይሄ ከአብይና ኢሳይያስ ጉዞ ጋር ይሄዳል፣ የሚቀጥለው አስመራ ስብሰባ ኡሁሩን ይጨምራል፤

ሰውዬው ግን ጠዋት ጠዋት በቅል እየሞላ ከሚጠጣው ደም ቢያካፍል ይመከራል፣ ሊፈነዳ እኮ ነው! Giving Jawe ሜንጫ (ጨጨብሳ) a run for his money! :lol:

ስታይሉ ተመችቶኛል።

Cheers!
yaballo wrote:
04 Feb 2020, 18:42
PHOTO: ጉድ ፈላ! - የክልል ጥያቄ መብዛት ሲገርምን በኢትዮጵያ ፓርላማ የደቡብ ኦሞ ክልል ጎሳዎች ተወካይ፡ "ህዝባችን የመሰሎቻችን ሃገር ከሆነችው ኬንያ ጋር የመቀላቀል ህግ-መንግስታዊ መብታችን ይከበርልን እያሉ ነው" ብለው በትናንቱ የፓርላማ ውሎ ለጠ/ሚ አብይና ለወንበር-አሟቂና እንቅልፋም የፓርላማ አባላት አስታወቁ። 8) 8)





sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: PHOTO: የደቡብ ኦሞ ክልል ጎሳዎች ተወካይ ለእንቅልፋሙ የኢትዮጵያ ፓርላማ: "ህዝባችን የመሰሎቻችን ሃገር ከሆነችው ኬንያ ጋር የመቀላቀል ህግ-መንግስታዊ መብታችን ይከበርልን እያለ

Post by sun » 04 Feb 2020, 21:27

yaballo wrote:
04 Feb 2020, 18:42
PHOTO: ጉድ ፈላ! - የክልል ጥያቄ መብዛት ሲገርምን በኢትዮጵያ ፓርላማ የደቡብ ኦሞ ክልል ጎሳዎች ተወካይ፡ "ህዝባችን የመሰሎቻችን ሃገር ከሆነችው ኬንያ ጋር የመቀላቀል ህግ-መንግስታዊ መብታችን ይከበርልን እያለ ነው" ብለው በትናንቱ የፓርላማ ውሎ ለጠ/ሚ አብይና ለወንበር-አሟቂና እንቅልፋም የፓርላማ አባላት አስታወቁ። 8) 8)




hmm... 8)

Actually this same man, not the young girl in the picture was saying in different online and offline medias, "ETHIOPIA OR DEATH in my case and in our case!" additionally dressing all over himself in cross, limuxx bandira, green, yellow and Red (flag). In that sense he and his likes are the last to leave Ethiopia alive and in one single unit. His rights just like the rights of all the over 100 million Ethiopians are being respected as well as increasing even going to be repeated and respected more than what he can get in the coming 3000 years and did get in the past 3000 years.

Even ato Dawi can tell you and that good looking tribal man to take it easy and go to drink honey and milk and the see the light at the end of the tunnel instead of staring at the darkness and feel powerless for nothing. 8)

Post Reply