የአማራ ኦርቶዶክስ ተ/ቤ/ክርስቲያን ፀረ-ኦሮሞ የዘርኝነት ፓሊስዋን በሚገባ ሥራ ላይ እያዋለች ነው፡፡በEthio 360 እንዲተለለፍ ታዟል፡፡ [cc: Dawi of this forum]
Posted: 04 Feb 2020, 16:23
ለወራሪ የአማራ አጸዎች ቀኝ እጅ ሆና ስታገለግልና በምትኩም ሲሶ መሬት ወስዳ ገባር ሕዝብ የነበራት የአማራ ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አሁንም ያው የዱሮው ዘመን እየመሰላት ከዘመኑ አጼ ጋር ሆና ኦሮሞን በባርነት ውስጥ ለመጠበቅ እየታተረች ነው፡፡ አንዱ ማሳያ የተያያዘው አፄያፊና ከንቱ ጥረቷ ነው፡፡ ሰይጣናዊ ሥራዋን ለመደበቅ ያልተመቻትን ሚዲያ በከንቱ ለመወንጀል ርኩሰቷን ቀጥላበታለች፡፡ እንዲያው አነሣሁት እንጂ በዚህ የሚቀንስ እንጂ የሚጨምር ርስት አታገኝም፡፡
አንብበው ጥፋት ነው የምትሉት ካለበት ልወቀው፡፡




አንብበው ጥፋት ነው የምትሉት ካለበት ልወቀው፡፡



