Page 1 of 1
የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 14:00
by Hameddibewoyane
ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ)እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ። እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?

Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 14:14
by wegri
Hameddibewoyane wrote: ↑04 Feb 2020, 14:00
ከላይ እስከታች የህወሓት ደጋፊዎች "ወይዘሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ)እንዴት ከፌደራል መንግሥት ትባረራለች? የትግራይ ህዝብን ለማነበርከክ ነው" እያሉ ይዘላብዳሉ።እስኪ መቼም እናንተጋ ሆድ እንጂ ህሊና የለም እቺ የምትመለከትዋት የተምቤን ተወላጅ የሆነች ከ ሞንጆሪኖ እኩል በትጥቅ ትግል ተሳትፋ ሞንጆሪኖ ከነዘርማንዘርዋ የሃብትና የስልጣን ተራራ ስትወጣ እቺ እህት ግን ጎዳና ላይ ተጥላ የምትበላው ስታጣ። እንዴት አንድ ከናንተ ህሊና ያለው ሰው ይጠፋል ስለዚች የሚናገር? እንደነሱ ትዝረፍ እያልኩ አይደለም ሆኖም የምትተዳደርበት ስራ እንዴት አልተፈጠረላትም? ወይስ እንዲህ እንድትሆን የተፈረደባት የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ባለሞሆንዋ ይሆን?
ልክ ብለሃል፡ በጣም ይሚያሳዝን ነገር ነው። የ ኣድዋ ተወላጅ ካልሆንክ ኋላ ትቀራለህ። ኣሳዛኝ!

Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 14:39
by Ejersa
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 14:58
by pushkin
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 16:17
by pushkin
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 17:27
by Follower
ኣብ ኢትዮጵያ ፡ክርዳድ፡ቀን ጂብ፡ሌባ ናይ ኣይ ዓጋመ መለለዪ ኮይነን ኣለዋ።
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 21:29
by Digital Weyane
ኡኛ የአድዋ ተወላጆች ከተቀረው የትግራይ ህዝብ ስንነፃፀር የላቀ አዕምሮአዊ ብቃትና የመምራት ችሎታ አለን። ብልህ አዕምሮና አስገራሚ ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ የታደልን ወርቅ ህዝብ ነን። ሰፊው የትግራይ ህዝብ ይህንን በደምብ ያውቀዋል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 አመታት በአድዋ ተወላጆች ብቻ የተመራችው። ለሙሳሌ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ላይ ተቀጥረን የምንሰራ ዲጂታል ወያኔዎች በሙሉ የአድዋ ተወላጆች ነን። ወያናይ ዎንድሜ አዋሽ ድንቅ የፈጠራ ችሎታው ተጠቅሞ 27 ኒክኔሞች ይዞ ከኤርትራውያን ጋር ሲዋጋ የሚውልና የሚያድር ብርቅየ የአድዋ ልጅ ነው።
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 04 Feb 2020, 23:32
by Ejersa
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 05 Feb 2020, 00:16
by Ejersa
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 16:43
by Hameddibewoyane
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 16:55
by pushkin
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 17:05
by pushkin
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 17:16
by Kuasmeda
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 17:21
by pushkin
Re: የተምቤን ህወሓት አባል ከአድዋ ህወሓት አባል ጋር ሲነጻጸር!!!!
Posted: 06 Feb 2020, 18:36
by pushkin