ህውሓት ከህዝብ ገንዘብ የምትሰበስበው በስድብ፣በመራገም እንዲሁም በማስፈራራት ነው!
Posted: 03 Feb 2020, 12:26
የህወሓት ትዕቢት ማን አለበኝነት አፍንጫው ድረስ ደርሶአል ስንል ያለ ምክንያት አይደለም ይህንን ትዕቢት ተመልከቱ ወደ አማርኛ ሲተረጎም:
ይህ የተለጠፈው ክፍያ እስከ ጥር 23 2012 የነበረ አፈፃፀም ነው ለየካቲት ያልሰጠ የበከተ"
የፍረወይኒ ከተማ አስተዳደር

ይህ የተለጠፈው ክፍያ እስከ ጥር 23 2012 የነበረ አፈፃፀም ነው ለየካቲት ያልሰጠ የበከተ"
የፍረወይኒ ከተማ አስተዳደር