Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህውሓት ከህዝብ ገንዘብ የምትሰበስበው በስድብ፣በመራገም እንዲሁም በማስፈራራት ነው!

Post by Hameddibewoyane » 03 Feb 2020, 12:26

ህወሓት ትዕቢት ማን አለበኝነት አፍንጫው ድረስ ደርሶአል ስንል ያለ ምክንያት አይደለም ይህንን ትዕቢት ተመልከቱ ወደ አማርኛ ሲተረጎም:
ይህ የተለጠፈው ክፍያ እስከ ጥር 23 2012 የነበረ አፈፃፀም ነው ለየካቲት ያልሰጠ የበከተ"
የፍረወይኒ ከተማ አስተዳደር