Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

tarik
Senior Member+
Posts: 36282
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: JUST IN: Cursed-Land-Tigray Got Z Coronavirus:--ERITREA DON'T LET ANY AGAME ENTER ERITREA!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 03 Feb 2020, 07:39

Daniel Berhane

በአክሱም ከተማ የተገኘው የኮኖና ቫይረስ ህመም ተጠርጣሪ:-

* በቻይና የህክምና (immunology) የPhD ተማሪ ነበር።
* አዲስ አበባ የደረሰው Jan. 21 - ምርመራ ከመጀመሩ 2 ቀናት በፊት ነበር.ል።
* አሁን በአክሱም ከተማ ለይቶ ማስቀመጥ(quarantine) ላይ ይገኛል።
* ናሙና ወደ ደቡብ አፍሪካ ይላካል።
* ግለሰቡ የሚያሳየው ምልክት መለስተኛ (mild) መሆኑን እና ዛሬ ጥዋት በአካል እንዳገኘው የጤና ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሀጎስ ጎደፋይ በስልክ ገልጾልኛል።

Post Reply