Page 1 of 1

የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) አካባቢ ጥቃት ጀመረ!!

Posted: 03 Feb 2020, 06:47
by Wedi
:lol: :lol: :lol:

የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) አካባቢ ጥቃት ጀመረ!!

የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) የሚገኙ ኮረሪማ፣ ጤናዳም፣ ዝንጅብል፣ ሽንጉርትና የመሳሰሉ ተክሎች ላይ እያንዣበበ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ፕሮግራማቸውን ሰርዘው አንበጣ የማባረር ዘመቻውን እያስተባበሩ ነው።

ምንጭ:- ዋልታ ቲቪ።

Re: የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) አካባቢ ጥቃት ጀመረ!!

Posted: 03 Feb 2020, 16:47
by AbebeB
Wedi wrote:
03 Feb 2020, 06:47
:lol: :lol: :lol:

የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) አካባቢ ጥቃት ጀመረ!!

የአንበጣ መንጋ በቤተ-መንግስት (አንድነት ፓርክ) የሚገኙ ኮረሪማ፣ ጤናዳም፣ ዝንጅብል፣ ሽንጉርትና የመሳሰሉ ተክሎች ላይ እያንዣበበ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ፕሮግራማቸውን ሰርዘው አንበጣ የማባረር ዘመቻውን እያስተባበሩ ነው።

ምንጭ:- ዋልታ ቲቪ።
አብይ መለስ ዜናዊ መስሎት ነው አንበጣው ወደ ሚንሊክ ቤ/መንግስት ጎራ ያለው፡፡