Page 1 of 1

የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ መልዕክት ለጠሚ አብይ አህመድ

Posted: 02 Feb 2020, 21:03
by OBANG
Please wait, video is loading...

Re: የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ መልዕክት ለጠሚ አብይ አህመድ

Posted: 03 Feb 2020, 08:23
by Assegid S.
ጠቅላይ ሚንስትሩ የታጋች ተማሪዎችን ወላጆች / ቤተሰቦች በጽ/ቤታቸው አነጋገሩ ሲባል ሰማን፤ ነገር ግን ለሰከንድ እንኳን በተንቀሳቃሽ ምስልም ሆነ በፎቶ ከታጋች ቤተሰቦች ጋር ተቀምጠው አልተመለክትንም። ቢያንስ በግሌ አልተመለከትኩም። ለምን? ብሎ የጠየቀ አለ? በረባውም ባልረባው እራሳቸውን በየሚዲያው መስኮት promote ማድረግ የሚወዱት ጠቅላይ ሚንስትር ይህን ትልቅ ቁምነገር ከድምፅም ሆነ ከምስል ፉይል ለምን ሊሸሸጉ ወደዱ ሲል ማን ጠየቀ? እኔ እንደማስበው ሰውየው እጅግ ሲበዛ shrewd እና calculative ናቸው። ነገ በአደባባይ ለሚያረዱን መርዶ ትላንትና የሰጡንን ተስፋ ዋቢ አድርገን እንድንከሳቸውም ሆነ እንዲወቀሱ አይፈልጉም። ስለዚህ ያው ኣሳማው ኣዴፓ ይወጣው ብለው የነገን ክስና ተተያቂነት ለእነ ሉሉ አቀበሉ። በእርግጥ እንደ ኣንድ ዜጋ የእህቶቻችንን ሰላም መመለስ አጥብቄ ብናፍቅም ሰወየውንና አካሔዳቸውን ስመለከት ግን መጠራጠሬን አልክድም።