Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ

Hareefakata Tigree. Choma ras!!!!
present wrote: ↑02 Feb 2020, 17:22Ascari Eritrean cockroach qorchame
Ye rasish arobishal ye sew tamasiyalesh!![]()
![]()
![]()
Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
አስምሮም ለገሠ ይህን ያህል ቦኮ ሃራም ገዳ ከወደ ለምን ኤርትራ ወስዶ አይጠቀምበትም። ደንቆሮ መሃይም የሆነ ሰውዬ የእራሱ አሮበት የሰው ያማስላል። የእርሱ አንትሮፖሎጅ የቆሎ ተማሪ ዕውቀት ያህል እንኳን ሚዛን አይደፋም - የሰነፍ መሃይም ትምህርት እንዴ እርሱ እና ገመቹን ይቀፈቅፋል።
Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
ወይ ህግደፍ፣ ደግሞ ኤጀርሳ ብለሽ በኦሮሞ ስም መጣሽ lol
-
Union
Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
አንተ አንበጣ አጋሜ
እዛው ደረቅ መሬትህ ላይ ገዳን ተሸከማ ታዲያ
እንደ ባሪያው አስመሮም እና ተስፍዬ ገብረ እባብ በግዜ ትደፍለህ ሌላ ምን ታመጣለህ

አበረ፣
ይህ African Age-Grade tribal system ለ MA የሞጫጨረው ቲሲስ ሃርቫርድ ዋይድነር ሊብረሪ አለ፣ አንብቤዋለሁ ፣ እጅግ ግርድፍና አሰልቺ መነጫጭር ነው። ያን በጻፈበት ዘመን አፍሪካ እንደ ጊኒ አሳማ ይሁዲ ሁሉ እየተነሳ ያፍሪካ ትራብ ላይ ምንም ነገር ቢጽፍ ተቀባይነት ያገኝ ነበር ። ያ መነጫጭር ይህን ያክል ጫጫታ መፍጠሩ ያሰርማል ። የእድሜ ደረጃ ትራይባል ሲስተም በብዙ አፍሪክ ትራይቦች ያለ ነው። አስመሮም ቅልጥ ያለ ያዲሳባ ኢሬ ነው!

ሆረስ፣ ችግሩ እኮ ኤርትራዊ ወይም አዲሳባዊ መሆኑ አይደለም፣ ጥላቻ ሰባኪ ህግደፋዊ መሆኑ እንጂአስመሮም ቅልጥ ያለ ያዲሳባ ኢሬ ነው!
ይህ ትግራዋይ እራስን ጠል የሆነ የህግደፍ አካሄድ እየሄደ፣ ለኦሮሞ ወይም ለሌላ እንደት ሊጨነቅ ይችላል?
Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
ኣሜሪካ ወስዶ ይጠቀምበት እንደሆነ እንጂ፡ ኤርትራ ወስዶ’ማ እንዴት ይሆናል? እሱ ስላላጠናውና ኣንተም ስላላወቅከው ነው እንጂ፡ የኤርትራ ህዝብ ምን ምን የመሰለ ስልጡን ዲሞክራሲያዊ ባህል ያለው ህዝብ መሰለህ! ዛሬ የኅልውና ጦርነት ሆኖ ነው እንጂ፡ መሪዎቻችንን በሙሉ በዲሞክራሲያዊ መብት የመምረጥ፡ እንዲሁም ሁሉንም ነገር በሕግ ኣኳያ የሚተገብር ህዝብ ነው የኤርትራ ህዝብ፤ ጋዳ ኣያስፈልገው ሌላ ነገርም ኣያስፈልገውም። ለግዜው ህዝቡ መክሮና ዘክሮ ያጠናው ሼልፍ ውስጥ የተቀመጠ ሕገመንግሥት ኣለው፡ ያ ሕገመንግስቱ የዘመናት የህዝቡን እሴት ያካተተ በመሆኑ፡ እሱኑ መትግበር ብቻ ነው የሚበቃው የኤርትራ ህዝብ።
Re: "ገዳ የወደፊቱ የፖለቲካ ስርዓት መሆን ይችላል"!!!! ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ
ሆረስ፤
---ቀጥታ ወደ ሃሳቡ ከመግባታችን በፊት ከሁለት አመት በፊት በተለጠፈ ጉዳይ ላይ Eden አሁን ፈልጋ አፈላልጋ ለምን አዲስ ሃሳብ እንደ አደረገችው ይገርመኛል። ምክንያቱም አሁን አገር አፍላ ጦርነት ላይ ባለበት ስለ አረጀ የቦረናዎች የገዳ ልማድ መወያየት ወይስ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አሁን ታዳጊ የ12 አመት ህጻናት በጦርነት በየዕለቱ ስለሚያልቁት መፍትሄ መወያየት ይሻላል?
---አንዳንድ ጊዜ ሳስበው እግዜር ለየኢትዮጵያ ህዝብ የአፉን ነው የሚሰጠው። እንደት በለኝ? የተማረ ይግድለኝ የሚል የተዘወተረ አባባል አለች። ዛሬ መሪው፤ ካድሬው፤ ሚንስትሩ ወዘተ በሙሉ ባለ ዶክትሬት ድግሪ። አሁን ይህ ሁሉ የተማረ ዶክተር ባለስልጣናት በደንብ አድርጎ አገሪቱን የከብት ቄራ አደረጋት - የአፉን ሰጥቶት ይገደላል፤በደንብ ይጨፈጨፋል። ታዲያ አሁን Edenም የላቲን ትምህርት ከቀሰሙት አንዷ ነች። ለምን ይህን ጉዳይ ፈላልጋ አመጣችው፤ ለውይይት ከሆነ ለምን ሰፋ ያለ ማብራርያ አትሰጥም ነበር? የማን አባት ገደል ገባ ማበጣበጫ ይመስላል።
---አሁን ወደ ዋናው ጉዳይ ልመለስ - አባ ገዳ ወይም ገዳ። በዚህ ጉዳይ ደግሞ ሁላችን መጠየቅ ያላቻልነው በተለይ ደግሞ ኦሮሞ ነን የምንል፡
ለምን የኦሮሞ ታሪክ ከወደ ኤርትራ ተጽፎ ይመጣል? አስምሮም ለገሰ ለምን ስለ ኤርትራ አንትሮፓለጅ አይጽፍም? ኤርትራ ወስጥ በርካታ ብርቅየ ጎሳዎች አሉ - ስለ እነርሱ ሰርቶ ለምን አይጽፍም (በዛ ጽሁፍ አይመረቅም)? ይህ የኦሮሞ ጉዳይ እርሱ ብቻ አይደለም። የልብ-ወለድ ጸሃፊው ተሰፋየ ገብረአብ ስለ ኤርትራ መጻፍ በመተው ስለ ምናባዊ የቡርቃ ዝምታ ኦሮሞ ትርክት ጽፎ አልፏ። ምድር ተዘርግታ የሰው ልጆች ሁሉ በሚኖሩበት ጊዜ እና ቦታ ባህል እና አስተዳደር አለ። የሰውን ልጅ ከሌሎች እንሰሳት የሚለየው በቋንቋ እና በባህሉ ነው። ታዲያ እነኝህ ጸሀፊዎች ተንኮለኛ ካልሆኑ በስተቀር ምን ኦሮሞ ታሪክ ውስጥ አልከሰከሳቸው የሚለው ሊሰመርበት የሚገባ ጉዳይ ነው።ማን ያውራ የነበረ፥ ማን ያርዳ የቀበር እንድሉ በወቅቱ የዐይን ምስክር የሆኑት አባ ባህርይ ስለ ጥንቱ የኦሮሞ ታሪክ እንደ ወረደ ከትበውት አልፈዋል። የጥንታዊ የኦሮሞ ታሪክ አልፋ እና ኦሜጋ የእርሳቸው ስራ ብቻ ነው።
---አካዳሚያዊ በሆነ ምርምር ውስጥ አጥኝው ወይም ሳይንቲስቱ በተቻለ መጠን ሚዛናዊ እና ገለልተኛ በመሆን መረጃውን ብቻ ይከታተላል። እነኝህ ወገንተኛ የአክቲቪስቶች ናቸው - አካዳሚክ አይደሉም። ተልዕኮቸው ነባር ታሪካዊ እውነቱን በመቀየር ውሸት መዝራት ነው። በዚህ ትርክት በርካታ ኦሮሞዎች ታሪካቸውን አጥፍተው ውሸት ታቅፈው የጡት ድንጋይ ተክለዋል - በእራሳቸው ላይ ጦር ሰክተዋል ማለት ይቀላል።
በድሮ በሬ ያረሰ የለም እንድሉ አሁን ስለ ቦረናዎች ገዳ ማውራት ምንም አይፈይድም። የምንኖረብት ዘመን 21ኛው ድንበር የለሽ ዜግነት እያዳበረ ያለበት ዘመን ነው። አንተ እንዳልከው በዕድሜ ደረጃ መከባበር እንድሁም የሽምግሌ ስርዐት ወዘተ በየትኛውም አገር አለ። በአገራችን እኮ በልሃ ለበልሃ እየተባለ ክርክር የሚገጠምበት ፍርድ የሚሰጥበት የሽማግሌ ስርዐት አለ - በአርሶ አደሩ ማህበረሰብ። እንደ ቦረና ወይም ጉጅ ባሉት የዘላኑ ማህበረሰብ ደግሞ የጦርነት እና መንጋ የመጠበቅ ስራ ስለ ሆነ ይህ የተባለው ገዳ ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ዳሩ ግን ከተማ እና ከተሜነት በተሰፋፋበት ስልጣኔ በዳበረበት ማህበረሰብ ዘንድ የዘላን ወይም ከብት አርቢ የጥበቃ ወግ ጥሩ ነው የሚለው አስምሮም ለገሰ የቱን ያህል ደንቆሮ መሆኑን ብቻ ሳይሆን የቱን ያህል ጸረ-ኢትዮጵያዊ እንደሆነ የውሃ ልክ ነው - እንደ ሞተው ተስፋየ ገብረእባብ።
----በዘላን ማህበረሰብ የአጎት እና የእክስት ልጆች ባል እና ሚስት ሁነው ይጋባሉ። ይህ Cross-Cousin marriage ባህል ነው። በሌል መልኩ በዘመናዊ ማህበርሰብ ዘንድ ደግሞ ወንጀል ውግዝ ነው። ታዲያ አስምሮም ለምን ለመላው አለም የአጎት እና የአክስት ልጅ ጋብቻ መልካም ነው ብሎ ሃሳብ አይሰጥም። If encourages cross- cousin marriage in modern day society, he could be liable to incest related issues. That is what he recommended, encouraging harmful tradition of Geda which is the central force of violence and instability. That is what we have witnessed in Guji and Borena and elsewhere. አይህ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ከሆነ ፍቃድ አውጥቷል። ዛሬ ኦነግ የሆነው እኮ ወደው አይደለም ተገደው ይህን አይነቶቹን መጽሀፍ እንድያጠኑ እነ አስምሮም ደራሲም ሚስዮንም ሁነው ነው። ይህ ግን ያለ አዋቂ ሳሚ ሁኖ ህዝብ እየጎዳ ነው። እባካችሁ አክቲቪስ ከሆናችሁ ታሪክ አትጻፉ - የታሪክ አተላ ትሆናላችሁ። ጊዜ የታሪክ መጻፊያ ሳይሆን የታሪክ መስሪያ ነው።

Horus wrote: ↑08 Sep 2022, 23:14አበረ፣