-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
Last edited by Revelations on 02 Feb 2020, 16:53, edited 1 time in total.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጃዋር መሃመድ ፈይሳ አዱኛ የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
የፈይሳ አዱኛን "ታቦት" ከሆራ ሃይቅ ውስጥ እንደ አሳ አጥምዶ አሜሪካ ይዞ የገባው ቀሲስ በላይ::

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
ፈይሳ አዱኛ/Fayyisaa Addunyaa/ - ለመጀመሪያ ግዜ በቁቤ የተፃፈበት ኢትዮጵያዊ የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ታቦት
=========================================
ታቦቱ በሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ወደ አሜሪካ የተላከ ስለመሆኑ የኦሮማያ ቤተክህነት ጽ/ቤት ገልጧል፡፡
ታቦቱ የጉምሩክ ህግን ተከትሎ ወደ አሜሪካ እንደ ሌሎች ታቦታት የተላከ እንጂ አንድም ከህግ ውጪ የተደረገ ነገር የለውም ብሏል ፅ/ቤቱ።
ስለ ታቦቱ የአሜሪካ ጉዞ ለመንግስት ደብዳቤ ተፅፎ መንግሥትም የማሳወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
የታቦቱ ስም Fayyisaa Addunyaa ሲሆን ስሙም ለመጀመሪያ ግዜ ነው በቁቤ አፋን ኦሮሞ የተፃፈው ተብሏል።
በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲም ቄስ ሳሙኤል እና ሊቀ አዕላፋት ቄስስ በላይ ምዕመናን በተገኙበት የቅዳሴ ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡
የኦሮሞ የሀይማኖት ተቋማት ፎረምም በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ - የኦርቶዶክስ፣ እስልምና፣ ካቶሊክ፣ አድቬንቲስት፣ ፕሮቴስታንት፣ ዋቄፈና የሀይማት መሪዎችና ምዕመናን በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
ሰበር ዜና‼
የቀሲስ በላይ የሜኔሶታ ጉዞ በሀ/ስብከቱ እውቅና እንደሌለው ሀ/ስብከቱ አስታወቀ‼

ጆሲ ሚዲያን “ፈይሣ አዱኛ” ይይልህ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
ደግሞ ሌላ ነገር እንዳይመስልብኝ፡፡ ባይሆን ሁለተኛ ሰው እንኳን ልሁን ብዬ ነው፡፡ የማይሰማ ነገር የለም፡፡ “የቆዬ ሰው ከሚስቱ ይወልዳል” የሚባለው ትክክል ነው፡፡ እነዚህ ጅሎች ብለው ብለው የታቦታቱን ስም ሁሉ ወደ አፋን ኦሮሞ ለመተርጎም ትልቅ ፕሮጀክት ነድፈው እየተንቀሳቀሱ ነው አሉ፡፡ ምሽቱን ስስቅ ነው ያመሸሁት፡፡
ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ራቴን እየበላሁ የዮሴፍ ይጥናን ዩቲዩብ እከታተል ያዝኩ፡፡ ከዚያም በሚኒሶታ ያለው አንድ ቅሌታም ጳጳስ ይሠራው ያለውን ነገር ሰማሁ – ጳጳስ ቅሌታም የማይባል ከሆነ ይቅርታ፡፡ አቶ በላይ መኮንን ማለቴ ኦቦ “ቀሲስ” በላይ መኮንን ታቦት ሰርቆ ከሀገር እንደወጣ ሰምቼ ስለነበር ያ ሤራ ምን እንደነበር ዮሴፍ ምንጮቹን እየጠቀሰ ያብራራ ጀመር፡፡ ከዚያም ”መድኃኔ ዓለም” የሚለውን ስም “ፈይሣ አዱኛ” ብለው መተርጎማቸውንና የኦሮሞ ቤተ ክርስቲያን በማቋቋም ላይ መሆናቸውን በጠቀስኩት የዩቲዩብ የዜናና ሀተታ አውታር አደመጥኩ፡፡ ደነቀኝ፡፡ ገረመኝ፡፡ የጅልነታቸው ለከት ማጣት እጅግ አስደመመኝ፡፡ በዓለም በጅልነት ቢወዳደሩ አጠገባቸው የሚደርስ እንደማይኖር ተረዳሁ፡፡ ከ1ኛ እስከ መቶኛ እነሱው ይሆናሉ – በጅልነት፡፡ ሌላ ጅል ቢኖር ከ101ኛ ጀምሮ ቢቀጥል ነው፡፡ ከነማን ጋር ነበር ያን ሁሉ ምዕተ ዓመት የምንኖረው ግን? ተረኝነት ይህን ያህል ያጀዝባል እንዴ? እስከዚህ ያሳብዳል ወገኖቼ? እነዚያኞቹ አሁን እንዲህ ሊያፍሩና ሰማይ ምድር ሊደፋባቸው “እንኳንስ ከአሜሪካ ከመንግሥተ ሰማይም እናስመጣሃለን!”፣ “ጦርነትን መዋጋት ብቻ ሣይሆን ጦርነት ራሱን ጠፍጥፈን መሥራትም እንችላለን!” እስከማለት ደርሰው ጉራቸው ሰማየ ሰማያትን አለፈ – እግዜሩም ሰማ፡፡ የነዚህ ደግሞ ባሰና ከማስገረምም አልፎ በሣቅ ይገድሉን ያዙ – እግዜሩም ሰምቶ እንደኛው በሣቅ እየተንፈቀፈቀ ነው፡፡ ኧረ የመካሪ ያለህ እንበል! በሀፍረት አሸማቀው ሊገድሉን እኮ ነው ምንድን ነው ዝምታው! አንዳች መፍትሔ ፈልጉ እንጂ!
“ፈይሣ አዱኛ” ያጥፋኝ ነው የምላችሁ እነዚህ ጅሎች በዚህች አገር አምስት ዓመት ሥልጣን ላይ ቢቆዩ የአማራና የሌሎቹን ተውትና የትግራይን ስም ራሱ “ኦሮምታገሮ” ወደሚል መለወጣቸው አይቀርም – እነሱን እንኳን ይበሏቸው – ወደሽ ከተደፋሽ ነው ነገሩ፡፡ የለገሣ ዜና ቦምብ እና የኢሱ አፎርቂ ፈንጅ አይደል አሁን እዚህና እዚያ እንደብጉንጅ እየፈነዳዳ ሀገራችንን መቀመቅ እየከተታት ያለው? ጅራፍ አጩኾ ድምጹን የማይሰማ ካለ ደንቆሮ ብቻ ነው፤ ስለዚህ ባጠመዱት ወጥመድ መግባት ያለ ነውና ሁሉም የሥራውን ማግኘቱ አይቀርም፡፡ ለሰው የመቶ ዓመት የቤት ሥራ ስትሰጥ ላንተ ቢያንስ የመቶ ሃምሣ ዓመት የቤት ሥራ እንደማይታጣልህ እርግጠኛ መሆን አለብህ፡፡ ምክንያቱም በሠፈሩት ቁና መሠፈር አለና፡፡ ፈጣሪ “በቀልን ለኔ ተዋት!” ያለው ለምን መሰለህ? ስለስም ከተነሳ አይቀር የኔንም ለውጠው “ለመፋ ጉዲቱ ካሢቾዳ” ሳይሉኝ አይቀሩም፡፡ እንዴ! ምን ጉዶች ናቸው በል?
ይልቁንስ የልጅነት ጨዋታ አስታወሱኝ፡፡ በልጅነቴ በኔ የጓደኞች ክበብ በትርጉም እኔን “የሚስተካከል” አልነበረም፡፡ጓደኞቼ መዝናናት ሲያምራቸው “በአማርኛ እንዲህ የሚባለው በእንግሊዝኛ እንዴት ይባላል?” ይሉኝና ስነግራቸው ይስቃሉ፡፡ ሲስቁልኝ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ አሁን በነዚህ ጅሎች ስንስቅ ደስ ይበላቸው አይበላቸው አላውቅም፡፡
“Plant religion ድፍት ያርጉህ!” ማለት ተክለ ሃይማኖት ድፍት ያርጉህ ማለት ነበር – ያኔ፡፡ ከበደ ሞላ – Heavy Full፤ በቀለ ማሞ – Germinated Baby፤ ይሄ መሸጦ ባሪያ አለፈለት – This sold slave has passed him (መንግሥተ ኃይለ ማርያምን እኮ ነው!)፤ ከመሬት ተነስቶ ነገር ይፈልገኛል- He finds me a thing standing from the ground፤ እመ ብርሃን ታውቃለች – Mother of light knows…፤ አይሄድ አይመጣ ቁርጥ አባቱን! – He doesn’t go; he doesn’t come; he cuts his father…፤ … እንዲህ እንዲህ እያልን፣ እያስባልንና እየተባባልን በቀልድ እንዝናና ነበር፡፡ አሁን ግን የምር አደረጉትና በሣቅ ሊፈጁን ፈለጉ፡፡ እነዚህ ቀን ሰጠን ያሉ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ ነፈዞች ቋንቋም ቁም ነገር መስሏቸው ሲጃጃሉ ሳይ አንጎላቸው ከነጭ ጭቃ የተፈጠረ ስለመሆኑ በትክክል ገባኝ፡፡ ትልቅ መረገም ነው፡፡ ብዙ ያውቃሉ የሚባሉት የሃይማኖት አባቶች እንዲህ ካደረጉ ልጆቻቸው እነ ለማ መገርሣና ሽመልስ አብዲሣ ከታከለ ኡማና አቢይ አመድ ጋር በመመሳጠር የፌዴራል ተብዬውንና የአዲስ አበባን መሥሪያ ቤቶች በተለይም የሥልጣንና የኃላፊነት ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ሁኔታ እጅግ በአብዛኛው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በሆኑና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ተልእኮ በተሰጣቸው በነወርዶፋና ጫላ ማስያዛቸው አይፈረድባቸውም፡፡ ከትራፊክ ፖሊስ አቅም ራሱ ሌላ የምታገኘው ከስንት አንድ ነው – ይበልጡን ጉርሙና አያንቱ ናቸው፡፡ በቋንቋም እኮ መግባባት እያቃተን ነው፡፡ከጥቂት ጊዜ በኋላ አስተርጓሚ ሳያስፈልገን አይቀርም፡፡ እነዚህ ሰዎች በእልህ ስለተነሱ ባንኩንም፣ ጅምሩክንም፣ ምኑንም ምኑንም አፍ በሌላቸው የገጠር ኦሮሞዎች እያስያዙ ሥራውን መበደል ብቻ ሣይሆን ባቢሎንን በኢትዮጵያ እየገነቡ ናቸው፡፡ የኮሮናን በሽታ ለማከም ቻይና በስድስት ቀናት ውስጥ ግዙፍ ሆስፒታል ትገነባለች እነዚህ ይሉኝታቢሶች ደግሞ በሁለት ዓመታት ውስጥ በተረኝነት ሕወሓታዊ የዘር ልምሻ ተለክፈው በኬኛ ፖለቲካ ሁሉንም ነገር ካለደረሰኝ ለራሳቸው ገቢ ያደርጋሉ፡፡ አፋርን፣ ሶማሌን፣ ደቡብንና ሌሎች ቤረቤረሰቦችንማ ከነመፈጠራቸውም ረስተዋቸዋል፡፡ ወገኔ – ትንሽ ሰው አያግኝ፤ትንሽ ሰው አያሸንፍህ፣ ትንሽ ሰው ራሱ አንሶ ሌላውን ያሳንሳልና አያጋጥምህ፡፡ በየመዝናኛው በወረምኛ ሲደነፉ ስታይ በነዚያኞቹ ቦታ ከምንጊዜው ተተኩ ብለህ ትገረማለህ፡፡ እውነቴን ነው – ትንሽ ሰው በፍጹም ጥጋብ አይችልም፡፡ እነዚያም ጥጋብ ባለመቻላቸው የሚሠሩትን አጡና የላይኛው ተቆጣቸው -ለዚያውም “ፈይሣ አዱኛ” የሚውልበትን ዕለት 27 ዓመታትን ያህል ታግሶ፡፡ ተቆጣናም ሳያስቡት ድባቅ መታቸው፡፡ እነዚህኞቹም ማዕዱ ከመቅረቡ ጠገቡና ገና ከአሁኑ ቁንጣኑ ሊገድላቸው ነው፡፡ ሰው የገዛ ሞቱን በገዛ እጁ ያፋጥናል?
አሁን ለመጻፍ ምንም ፍላጎት አልነበረኝም፡፡ ከሞነጫጨርኩ አይቀር ጥቂት ነገር ላክልና ልተኛበት፡፡
እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሬና አማራ ሁሉ በነዚህ ገልቱዎች እንዳትጨነቁ፡፡ ችግሩ ያለው ከተራው ዜጋ ሳይሆን ልሂቅ ተብዬው ጋ ነው፡፡ ተራውማ ዓለም ብታልፍ አብሮነቱን አይጠላም፤ ተጣላ ስላሉትም አይጣላም – መሠሪዎች ከሚጭሯቸው የተወሰኑ መጥፎ አጋጣሚዎች በስተቀር፡፡ የአማራ ገልቱ እንዳለ ሁሉ የትግሬም ገልቱ አለ፡፡ የጉራጌ ሃቱ እንዳለ ሁሉ የኦሮሞም ሃቱ አለ፡፡ ሃቱነት ወይም ገልቱነት የጎሣና የብሄር ኮታ የለውም፡፡ ዋናው ነገር አመራሩን የያዘው ነው፡፡ ጫፉን የያዘው ገልቱ ከሆነ ነገሮች ይበላሻሉ፡፡ ምክንያቱም በሀገራችን የእስካሁኑ ተጨባጭ ሁኔታ የሥረኛው የላይኛውን ከመከተል ያለፈ ብዙም አቅም ያለው አይመስልም፡፡ ስለዚህ ወዳጆቼ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣና ጄኔራል መርዳሣ ሌሊሣ በነዚህ ዐይጠ መጎጦች ከማንም በበለጠ ቅር እንዳትሰኙ አደራ ማለት እፈልጋለሁ፡፡ ሁሉም ሊሆን የግድ ነው፡፡ እኛም ልንማር የግድ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብም እርጥቡን ከደረቁ ሊለይ የግድ ነው፡፡ የኛው ክፍያው በዝቶ አንገሸገሸን እንጂ ትምህርት ሁሉ ካለ ምንም መስዋዕትነት በነፃ እንዲገኝ አይጠበቅም፡፡ በአንድ በኩልም በታላቅ መስዋዕትነት የሚገኙ ትምህርቶችም አሉና የኛም ከነዚህ አንዱ እንደሆነ እንቁጠረው – ከነዚህም ሆነ ከነዚያኞቹ ግን እንማርና መጪውን ዘመን እናስተካክል – ቢያንስ ለልጆቻችን ስንል፡፡ ባይሆን መጪውን መስዋዕትነት ቀለል እንዲያደርግልን መጸለይ እንጂ በምናየው የቂልነት ተግባር ሁሉ ብዙም መሣቅ አይገባንም ታዲያ – ካስቻለን ሣቃችንን ቆጥበን ወደ ምህላው እንግባ፡፡ የጅል በትር አስቀያሚ መሆኑን ከጃዋራውያን ሜንጫ በከባድ ወጪ እየተማርን ነውና ይህን የሰይጣን ቁራጭ ከነጌታው እንዲገላግለን ፈጣሪን በየእምነታችን አጥብቀን እንለምን፡፡ “ፈይሣ አዱኛ” በያለንበት ይጠብቀን፡፡ ቻው፡፡ (ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት፡፡)

yaballo wrote: ↑02 Feb 2020, 18:28BRAVO OROMO! .. a very good start!
"ፈይሳ አዱኛ" = " ኪዳነ ምህረት" = "Church of Our Saviour aka Jesus Christ" ሲሆን የኦሮምያ ቤተክህነት ደግሞ ከአንጋፋዋ፣ የራሷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መስራችና ከ1600 ዓመታት በላይ ሞግዚት ከነበረችው የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር በቀጥታ ቃኖና+ዶግማዊ ግንኙነት ለመፍጠርም እንደምትሰራም ይጠበቃል።
ከዋናዋ እናት የግብፅ ኮፕትክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ምስራት ሲቻል፣ ከprimitive/ሃኋላ ቀሯና እጅግ በጣም ኦሮሞ-ጠል ከሆነችው የአማራ ቤተክርስቲያን ጋር መጨማለቅ ጊዜ ማቃጠል ይሆናል ይላሉ ብዙ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ መእመናን።
Hmm...
I (Sun) am practicing SUMO WRESTLING just to keep mentally and physically fit starting from the top of my head down to my toe tip. But then again analogically speaking, all of these Oromo and Amhara Orthodox Christianity relationships looks like an ongoing SUMO WRESTLING relationship, only being slightly different from the traditional SUMO I am practicing because the Oromo-Amhara SUMO wrestling variety seems to be taking place at the bottom of a wet muddy pond. Hope that now Oromo orthodox community may have their own clean and clear enchanting hygienic egalitarian transparent wrestling stages to showcase their own long standing beliefs and religious traditions down the line. No need to have gun totting, threatening, secretive, conspiratorial, racist, vulgar and bully amara extremist Bahitawi as an intermediary between the Great God and the Great Oromos so as to collect expensive intermediary commission from the Oromos.
Last edited by sun on 02 Feb 2020, 19:53, edited 1 time in total.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
ዛሬ ይኸን የፈይሣ ወሬ ሰምቼ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ። እውነት እነኝህ ኦነጎች አንጎላቸው በጣም በጣም ጭቃ መሆኑን ከመቼውም በላይ አወቅሁኝ። ታዲያ የግጥምጥሞሽ ነገር ሆነ እና ዱሮ የማውቀው አንድ የወለጋ ኦሮሞ ስሙ ፈይሣ አዱኛ ነበር እን ስልክ ደውዬ፣ኧረ ተቀናቃኝ መጣብህ አልኩት። ሰምቶ ስለነበር እርሱም በሣቅ ፍርስ ብሎ ሊሞት። ምን የቀረ ስም አለ ብለህ ነው በሚቀጥለው የሰው ስም ስያልቅ የከብት ስም ያደርጉ ይሆናል። ቦራ ወይም ጉራች ይባላል ቀጥሎ የሚመጣው ቄሮኛ። ኦሮሞ ውስጥ ብዙ ቀውስ አለ - ጎበዝ።
Re: ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
Hmm...
Yes I am practicing SUMO WRESTLING and all SUMO WRESTLERS Understand each other except you who is out in the cold due to your being a clueless medieval cave chanting neanderthal figure. Change is something you can never stop! Just practice your religion in peace and let others also to practice their religion freely and in peace rather than barking and ranting like mad desert wild dogs and exhausting your already exhausted down right dumb liar self. Why do you waste your scarce money by employing fake news, fake journalists and utterly fake racist activists to attack the egalitarian humanist Oromos and empower racist and sexist patriarchal chauvinist amaras?
For your own information, "Faysa Adunya" is an excellent Oromo name for a church just like the great Oromo Pope, "Magarsaa Badhaasaa (Abuna Petros) who fought and died for mother Ethiopia is an excellent great Oromo name for a great church leader while King Haile Selassies I, name meaning, Power of Trinity, runaway very fast from Ethiopia as Italian invaders entered the country and took over as the head of state left great power vacuum including the inspiring and fighting leader role in total shambles.
Pope Magarsaa Badhaasaa (Abuna petros) stood face to face against the fascist invaders preaching to his people the gospel of unbending mother and father of all the resistances and then paid the price for that with his own life, while others preferred to run away to save their lives. This is the main difference between loving your country or not loving your country. All else is cheap talk and propaganda business hard work.
Re: ጃዋር መሃመድ "ፈይሳ አዱኛ" የተባለ "ቤተክርስቲያን" ማቋቋሙ ተሰማ
በቋንቋቸው እጝዛብሄርን የማመስግኛ ስዓት ላይ ነበር