Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14801
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 02 Feb 2020, 14:33
የሌባ ዐይነ ደረቅ - መልሶ ልብ ያደርቅ ይሉሃል ይሄ ነው። ህዝቅዔል ጋቢሳ እና አራርሳ አይደሉ ዋና አሸባሪዎቹ። ወንጀለኞቹ እኮ ናቸው ወጥተው የሚያለቃቅሱት። እነርሱ ለምን ተይዘው ለፍርድ አይቀርቡም። የከብት ስብስብ የሚናገሩትን አያጤኑትም - ለመሆኑ በተለይ ለአለፉት ድፍን ሁለት ዓመታት ወለጋ የሽፍታ መደበቂያ ምሽግ አልነበረም። የኢትዮጵያ ህዝብ የሚበጠበጠው በወለጋ እና ባሌ ቦኮ ሃራም አይደለም እንዴ። የሚበጠብጥ እና በጥባጭ ያለው ኦሮምያ በሚባለው ተምኔታዊ ክልል ነው። መፍትሄ ይፈልጋል መፍትሄው ደግሞ ኦነግን ማፅዳት ነው- ሥራውም ከህዝቅዔል፣ አራርሳ፣ ዳውድ ዒብሣ፣ ጁሃር ፣ወዘተ ይጅምራል። እንዴ እኔ ወለጋ ድረስ መሄድ ላያስፈልግ ይቻል ነበር በቀጥታ እነኝህን ግለሰቦች ይዞ ለፍርድ ማቅረብ እና ቄሮ ወይም ኦነግ ኤፌኮ የሚባሉትን የመንጋ ፓርቲዎች ህገ-ወጥ ማድረግ። ያኔ ነገሩ ያበቃል።