Page 1 of 1

አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 11:29
by Revelations
ታከለ ኡማና አቢይ አህመድ አዲስ አበባ ላይ ባልደራስን ሲያዋክቡ እሰየው ብሎ እነሱን አድንቆ ፣ አቅፎ ፣ ደግፎ ይዟል ። መሪያቸው አንደርጋቸው ፅጌ አማራ የለም ከማለት አልፎ መጽሃፍ ጽፎ ሲሸጥ አብረው ቸብችበዋል ። ታዲያ አሁን የለም ወደአሉት አማራ ሕዝብ ሄደው ምንጣፍ አንጥፈው ሆ ብለው ወጥተው አልተቀበሉንም ብሎ ማልቀስን ምን ይሉታል?

በመላው ኢትዮጲያ ሕዝብ ሲታረድ ፣ ሲፈናቀል ፣ ሲታሰር ሲንገላታ ፣ ላለው መንግስት ድጋፍ እንጂ ተቃውሞ አያስፈልግም ሲሉ መክረማቸውንስ ረሱት ይሆን?

ወደ ኦሮሞ ክልል ሲሄዱ በክልሉ መንግስት ሲባረሩ ለምን ዝም ሲሉ ከረሙ? ለኦነግ የከፈሉት ቀብድ ወሃ በልቶት መቅረቱ የ አደባባይ ሚስጥር ነው እኮ!





ደብረ ብርሃን

Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 11:45
by Revelations
የሌለ አማራ ከየት መጥቶ ይሄንን የደብረ ብርሃን አዳራሽ ይሙላ ትላላችሁ አያ?!



Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 11:55
by Revelations
ይሄም ጎንደር ላይ ለስብሰባ ተዘጋጅቶ የነበረ አዳራሽ ነበረ ። የሌለ አማራ ከየት መጥቶ ይሰበሰባል ብላችሁ ነበረ ይሄንን ሁሉ ወንበር የደረደራችሁት?!


Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 12:06
by Revelations

Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 12:32
by Revelations

Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 15:50
by Revelations

Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 16:16
by Maxi
:lol: :lol: :lol: :lol:

ዛሬ ኢዜማ በደብርብርሃን ያደረገው ህዝባዊ ጉባኤ ነው!!


Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 02 Feb 2020, 16:24
by Maxi

Re: አልገባ ያለን የግ፯/ኢዜማ እሮሮ [PHOTO]

Posted: 03 Feb 2020, 11:59
by Revelations
Please wait, video is loading...