Page 1 of 1

የሳምንቱ ስፖርት : ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማን 6-2 በማሸነፍ መሪነቱን ይዟል:: ኢትዮጵያ በሴቶች ብሩንድን 7-0 እየመራች ነው

Posted: 02 Feb 2020, 10:34
by Abaymado
ሲዳማ ባለፈው ዋልዋሎ አዲግራትን 5-0 አሸንፎ ነበር : አሁን የተገላቢጦሽ ሆኗል::
መቀሌ በጅማ 1-0 ተሸንፏል::
ፋሲል ነገ ጫዋታ እንዳለው ሆኖ :
ጊዮርጊስ ....23
መቀሌ .... 22
ፋሲል..... 19
እየተከተሉ ነው ::