Page 1 of 1
ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 02:00
by Horus
ለምሳሌ ይህን አስተወሉ ፤
እጅግ ወብና ድንቅ የሆነው የፈረስ ባህላችን እነ ጉግስ፣ ሶምሶማ፣ ስግር ሊረሱ ነበር ፤ አሁን እየተነሱ ነው !
የገና ጨዋታችን አንቃት ቀስ በቀስ እየተመለሰ ነው !
የኩስ፣ የዝላይ ጨዋታ ገና አልተነሳም
ትልቁ እንዞሪቴ ሆያ ሆዬ በትንሹ እየተነሳ ነው !
የሴቶች ኢምር ኢምር ትንሽ እየተነሳ ነው !!
አዳብና ገና ነው ።
በመላ ሸዋ የፈረስ ባህል እያበበ ነው ሰባት ቤት አገውን ጨምሮ
በታሪክ ያጭበር ፈረሰኛ ይባል ነበር ። ልብ በሉ አጭበር ሰሜን ጉራጌ ነው ! አጨፈር ፣ አቸፈር ደቡብ ጎጃም ነው !!
እዚህ ላይ ነው የጋፋት አሻራ የምታገኙት !!!
ታሪክ አይሞትም !!!
Re: የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳ ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 02:23
by Horus
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 02:56
by Horus
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 03:02
by Horus
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 03:17
by TGAA
Loving your culture while inviting all Ethipians to enjoy it is as Ethipians as ketfo and Doro wet. It is determental when it used to fence and exclude others . Gurages are the epitome of the former while the tribalist Oromos are the example of the latter. Kerr Horus!
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 03:52
by Horus
TGAA፣
እኛ ይህን ባህሪ አስበንበት ያገኘው ወይም ስም ብሎ የያዝነው ይሁን መልሱን አላቀውም፤ ግን እጅግ ደስ የሚለኝ ፣ እጅግ የሚያኮራኝ ሳይኮሎጂ ነው ። በኢትዮጵያዊነቱ ተጠርጥሮ ኩሩር ጉራጌ ነኝ የሚል የለም ። ጉራጌ በጉራጌነቱ የሚኮራው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ ነው ። ይህ ማለት ደሞ ልክ እንደ ራሱ ኢትዮጵያን የሚወዱ ብቻ ሳይሆን ለሷም የሚሞቱትን ሌላ ጎሳዎችን እጅግ ነው ምንወዳቸው!! ይህ ነው አንድ ሕዝብ፣ ወንድማማች ሕዝብ መሆን ማለት !!!

እኛ ይህን ባህሪ አስበንበት ያገኘው ወይም ዝም ብሎ የያዝነው ይሁን መልሱን አላቀውም፤ ግን እጅግ ደስ የሚለኝ ፣ እጅግ የሚያኮራኝ ሳይኮሎጂ ነው ። በኢትዮጵያዊነቱ ተጠርጥሮ ኩሩር ጉራጌ ነኝ የሚል የለም ። ጉራጌ በጉራጌነቱ የሚኮራው ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ብቻ ነው ። ይህ ማለት ደሞ ልክ እንደ ራሱ ኢትዮጵያን የሚወዱ ብቻ ሳይሆን ለሷም የሚሞቱትን ሌላ ጎሳዎችን እጅግ ነው ምንወዳቸው!! ይህ ነው አንድ ሕዝብ፣ ወንድማማች ሕዝብ መሆን ማለት !!!
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 04:10
by TGAA
The true Ethiopian nationalism is decipherable only to those who captured it's essence. For us as to what it is no explanation is needed. We read each other like a book no matter where we cometh from.
Re: ጉራጌ፤ የብሄር ጥያቄ የካልቸር ጉዳይ ነው፤ የጎሳን ስራ ፖለቲካ የሚያረጉ ሌቦች ናቸው
Posted: 01 Feb 2020, 04:18
by Horus
TGAA wrote: ↑01 Feb 2020, 04:10
The true Ethiopian nationalism is decipherable only to those who captured it's essence. For us as to what it is no explanation is needed. We read each other like a book no matter where we cometh from.
YES !! Here is what I am talking about !!