Page 1 of 1
Ethio 360: ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
Posted: 31 Jan 2020, 17:49
by AbebeB
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
Re: Ethio 360: ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
Posted: 31 Jan 2020, 18:07
by AbebeB
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
Re: Ethio 360: ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
Posted: 31 Jan 2020, 20:03
by Dawi
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 18:07
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
ሼኩ ኦባንግን ማለቱ ነው? እሱ ና (ዘመዶቹ) ዘረኛ ሳይሆን ሰው ነው።
"ሸኔ" ግን እንዳለፈው "ኢሕአደግ" የባንክ ጭምር ዋና ሌባ ነው።
ምኑ ላይ ነው ስተቱ? ሁሉ ኦነግ ከሚወገዝ ተገንጣይ ፅንፈኛው ሥራው ቢገለፅ?
አማራም አዲሳባም ሌላውም ሰልፍ ትተው ፅንፈኛው "ሸኔ" ላይ ያተኩራሉ፤
አንተን ኤርሚያስ ያለው ያባነነህ የምትጋልበው ፈረስን ማጣቱ ስለታዬህ ነው። እድሜህ ሊያጥር ነው!ይገባናል!
Re: Ethio 360: ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
Posted: 31 Jan 2020, 23:18
by AbebeB
Dawi wrote: ↑31 Jan 2020, 20:03
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 18:07
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
ሼኩ ኦባንግን ማለቱ ነው? እሱ ና (ዘመዶቹ) ዘረኛ ሳይሆን ሰው ነው።
"ሸኔ" ግን እንዳለፈው "ኢሕአደግ" የባንክ ጭምር ዋና ሌባ ነው።
ምኑ ላይ ነው ስተቱ? ሁሉ ኦነግ ከሚወገዝ ተገንጣይ ፅንፈኛው ሥራው ቢገለፅ?
አማራም አዲሳባም ሌላውም ሰልፍ ትተው ፅንፈኛው "ሸኔ" ላይ ያተኩራሉ፤
አንተን ኤርሚያስ ያለው ያባነነህ የምትጋልበው ፈረስን ማጣቱ ስለታዬህ ነው። እድሜህ ሊያጥር ነው!ይገባናል!
ደዌ
ዝባዝንኬ ተውና ይኅን ስማ፡፡
አቻምየለህ እኛ ቆማጦች አ|ይደለንም ይላል፡፡ እባክህ ንገረው፤ ታዲያ ይሕን ስሜን ተቀብዬ መኖሬ ስህተት ነው ልትለኝ ነው ብለህ ጠይቀው፡፡
ለነገሩ እርሱ ከእውቀት ነጻ ስለሆነ እንዲህ አለ እንጂ አማሮች አይክዱትም፡፡