Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 31 Jan 2020, 18:07
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 31 Jan 2020, 20:03
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 18:07
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
ሼኩ ኦባንግን ማለቱ ነው? እሱ ና (ዘመዶቹ) ዘረኛ ሳይሆን ሰው ነው።
"ሸኔ" ግን እንዳለፈው "ኢሕአደግ" የባንክ ጭምር ዋና ሌባ ነው።
ምኑ ላይ ነው ስተቱ? ሁሉ ኦነግ ከሚወገዝ ተገንጣይ ፅንፈኛው ሥራው ቢገለፅ?
አማራም አዲሳባም ሌላውም ሰልፍ ትተው ፅንፈኛው "ሸኔ" ላይ ያተኩራሉ፤
አንተን ኤርሚያስ ያለው ያባነነህ የምትጋልበው ፈረስን ማጣቱ ስለታዬህ ነው። እድሜህ ሊያጥር ነው!ይገባናል!
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 31 Jan 2020, 23:18
Dawi wrote: ↑31 Jan 2020, 20:03
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 18:07
AbebeB wrote: ↑31 Jan 2020, 17:49
ድኩማኖቹ ሌላው ተዋግቶላቸው እነርሱ ስልጣን ላይ ጉብ ማለት ነው የሚሹት። መለስ ዜናዊ የአማራን ብሮክራት፣ የኦሮሞን ጀነራሎች አሸንፈን መጣን አያደል ያለው?
ሼክ አላሚዲም ጋምቤላ ላይ ከአውሮፕላን ወርዶ: ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ያለው እነዚሁኑ ድኩማን ነበር አይደል?
ሼኩ ኦባንግን ማለቱ ነው? እሱ ና (ዘመዶቹ) ዘረኛ ሳይሆን ሰው ነው።
"ሸኔ" ግን እንዳለፈው "ኢሕአደግ" የባንክ ጭምር ዋና ሌባ ነው።
ምኑ ላይ ነው ስተቱ? ሁሉ ኦነግ ከሚወገዝ ተገንጣይ ፅንፈኛው ሥራው ቢገለፅ?
አማራም አዲሳባም ሌላውም ሰልፍ ትተው ፅንፈኛው "ሸኔ" ላይ ያተኩራሉ፤
አንተን ኤርሚያስ ያለው ያባነነህ የምትጋልበው ፈረስን ማጣቱ ስለታዬህ ነው። እድሜህ ሊያጥር ነው!ይገባናል!
ደዌ
ዝባዝንኬ ተውና ይኅን ስማ፡፡
አቻምየለህ እኛ ቆማጦች አ|ይደለንም ይላል፡፡ እባክህ ንገረው፤ ታዲያ ይሕን ስሜን ተቀብዬ መኖሬ ስህተት ነው ልትለኝ ነው ብለህ ጠይቀው፡፡
ለነገሩ እርሱ ከእውቀት ነጻ ስለሆነ እንዲህ አለ እንጂ አማሮች አይክዱትም፡፡