መንግስት በታገቱት ላይ እየተሳለቀ ነው - ልድቱ አያሌው እና ኢንጅነር ይልቃል
Posted: 31 Jan 2020, 14:00
አረ እነዚህ መርጠን እንረፍ። አረ እነዚህ ሰዎች የመልጡናል
ልደቱ እቺን አርቲክል ፫፱ የሰረዝ የሚላትን ። ፈደራሊዝም ኮንፈደረሽን እያለ ቢያወናበድም በአጠቃላይ እነዚህ ሰዎች ፓርላማት መግባት አለብቸው ።
እንዴት አርገው ስለታገቱት ልጆች ተንተነው እንደጋቱን ተመልከቱልኝ።
ማንም ተነስቶ ፋኖችን ለቀቃቸው ሄደው ኦሮሞን ይጨብጡ ማለት አያዋጣንም ዞሮም እራስችንንም ማየት ያስፈልጋል እንዲህ ያለ ነገር እንዳይመጣ። ነግ በኔ ማለት እንልመድ