ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
አቶ ጃዋር መሃመድ የኦፌኮ አባል መሆኑን በራሱ እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሚዲያ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋርን ዜግነት በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁ ይታወሳል። ምርጫ ቦርድ ለኦፌኮ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ጃዋር መሃመድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ለሆኑት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ዛቻና ማስፈራሪያ ያዘለ ኢሜይል መላኩ ታውቋል። አቶ ጃዋር "አንቺ ሴትዮ ብታርፊ ይሻልሻል! አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻላል!" የሚሉሉ ሌሎች ፀያፍና ሃይለ ቃል የያዘ መልዕክት በመላክ ወ/ት ብርቱካንን ለማስፈራራት ሙከራ አድርጓል። በዚህ መልኩ የሚያደርገው ጥረት አዋጭ ሳይሆን ሲቀር አማላጅና ሽማግሌ በመላክ ጉዳዩን ለማድበስበስ ያደረገው ጥረት ውጤት አላመጣም። የቦርዱ ሰብሳቢ በህግ የተጣለባትን ሥራና ሃላፊነት በአግባቡ ከመወጣት በቀር ፈፅሞ ወደኋላ እንደማትል አስረግጣ ተናግራለች። ይህን ተከትሎ አቶ ጃዋር በራሱና በተላላኪዎቹ በኩል "ወ/ት ብርትኳን ምርጫ ቦርድን ለመምራት ብቃትና ተዓማኒነት የላትም፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላትም!" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል። ከቀናት በፊት ወ/ት ብርትኳን ከVOA ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ ለኦፌኮ ሁለተኛ ደብዳቤ መፃፏንና ዜግነቷን ቀይራ እንደማታውቅ ተናግራለች። አቶ ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ዜግነቱን ትቶ የኢትዮጵያ ዜግነት ማግኘቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ አዋጅ ቁጥር 378/1996 ጠቅሶ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" የሚል ምላሽ መስጠቱን BBC አማርኛ ዘግቧል። በዚህ መሠረት በአዋጁ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ በአዋጁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንደ ማስረጃ አድርጎ አቅርቧል። በዚህም #የፈተና_ጥያቄን "መልስ ነው" ብሎ ያቀረበ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የመጨረሻ ደደብ መሆኑን አስመስክሯል። በዚህ ላይ ከብረት የፀና አቋምና ፅናት ያላትን፣ እንደ እንቁ በእሳት ተፈትና ያለፈችውን ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈራራት መሞከሩ ሲታሰብ "ደደብ" የሚለው ቃል ለጃዋር ስድብ ሳይሆን ቁልምጫ ይሆናል!!!!

-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
If what Ejersa wrote here — I have no reason to doubt it — is accurate, Jawar should be accountable for intimidating a public official. This is a guy who got his first degree from Stanford university , but unable to read and understand what was written about reclaiming Ethiopian citizenship. If what he posted is accurate, I argue, the law to begin with was written poorly. It does not specify to which governmental institution a person who reclaim Ethiopian citizenship should apply. Which government agency determines whether Jawar meets the requirements needed to reclaim his Ethiopian citizenship. Does he gave to Ethiopian authority a receipt that proves the US government granted his request to withdraw his American citizenship? That is important. The US government before accepting his “ change of heart,” I believe, should make sure the guy is not wanted by law enforcement officials for law breaking. There is a good reason one could change back to his citizenship of birth to run away from the law.
What Birtukan was saying is clear. She is not saying Jawar is not an Ethiopian. She has no way of knowing. What she was saying is prove to me that you are an Ethiopian because the law requires that you are before you participate in Ethiopian politics. Ayatollah give it to her the paper. Do not intimidate her.
What Birtukan was saying is clear. She is not saying Jawar is not an Ethiopian. She has no way of knowing. What she was saying is prove to me that you are an Ethiopian because the law requires that you are before you participate in Ethiopian politics. Ayatollah give it to her the paper. Do not intimidate her.
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Please wait, video is loading...
Ejersa wrote: ↑31 Jan 2020, 11:10አቶ ጃዋር መሃመድ የኦፌኮ አባል መሆኑን በራሱ እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሚዲያ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋርን ዜግነት በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁ ይታወሳል። ምርጫ ቦርድ ለኦፌኮ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ጃዋር መሃመድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ለሆኑት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ዛቻና ማስፈራሪያ ያዘለ ኢሜይል መላኩ ታውቋል። አቶ ጃዋር "አንቺ ሴትዮ ብታርፊ ይሻልሻል! አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻላል!" የሚሉሉ ሌሎች ፀያፍና ሃይለ ቃል የያዘ መልዕክት በመላክ ወ/ት ብርቱካንን ለማስፈራራት ሙከራ አድርጓል። በዚህ መልኩ የሚያደርገው ጥረት አዋጭ ሳይሆን ሲቀር አማላጅና ሽማግሌ በመላክ ጉዳዩን ለማድበስበስ ያደረገው ጥረት ውጤት አላመጣም። የቦርዱ ሰብሳቢ በህግ የተጣለባትን ሥራና ሃላፊነት በአግባቡ ከመወጣት በቀር ፈፅሞ ወደኋላ እንደማትል አስረግጣ ተናግራለች። ይህን ተከትሎ አቶ ጃዋር በራሱና በተላላኪዎቹ በኩል "ወ/ት ብርትኳን ምርጫ ቦርድን ለመምራት ብቃትና ተዓማኒነት የላትም፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላትም!" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል። ከቀናት በፊት ወ/ት ብርትኳን ከVOA ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ ለኦፌኮ ሁለተኛ ደብዳቤ መፃፏንና ዜግነቷን ቀይራ እንደማታውቅ ተናግራለች። አቶ ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ዜግነቱን ትቶ የኢትዮጵያ ዜግነት ማግኘቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ አዋጅ ቁጥር 378/1996 ጠቅሶ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" የሚል ምላሽ መስጠቱን BBC አማርኛ ዘግቧል። በዚህ መሠረት በአዋጁ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ በአዋጁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንደ ማስረጃ አድርጎ አቅርቧል። በዚህም #የፈተና_ጥያቄን "መልስ ነው" ብሎ ያቀረበ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የመጨረሻ ደደብ መሆኑን አስመስክሯል። በዚህ ላይ ከብረት የፀና አቋምና ፅናት ያላትን፣ እንደ እንቁ በእሳት ተፈትና ያለፈችውን ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈራራት መሞከሩ ሲታሰብ "ደደብ" የሚለው ቃል ለጃዋር ስድብ ሳይሆን ቁልምጫ ይሆናል!!!!
![]()
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ
two question is ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ a virgin? after giving birth in jail.
second question is ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ Ethiopia citizen ? how she stay in USA without Ethiopian passport ?

The dedebit man! 1. Weyzerit is a title to the unmarried not virgin
2. She stayed in the USa by the resident permit. Incase she wants to travel outside the USa, they give her a travel document.
2. She stayed in the USa by the resident permit. Incase she wants to travel outside the USa, they give her a travel document.
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
unmarried means equivalent to virgin .. in old Ethiopian culture ..u are allowed only one marriage.... no man will marry u if u r not a virgin that is why they call it ወ/ት .................
የአርባ ዓመቷን ጥንብ ከማንም የወለደችውን ወዘሪት ማለት የወዘሪትን ክብር ማዋረድ ነው። ወዘሪት የምትባል ሴት ድንግልናዋን የጠበቀች ናት ። አዋ በዛሬ ግዜ ደንግልና ረክሶዋል ታድያ ምን አለ ዳኚት ብርቱካን ፣ ቢሊዋት። ወይ ደግሞ የምርጫ አስተዳደር ብርቱካን አለበለዚያ በግድ ወዘሪት የሚለውን እንጠቀመው ካሉ ብርቱካን ሙዝ ተብላ መጠራት አለባት ። መቼም ይገበሀል ብርቱካን ያለሙዝ እደማይሆንለት።
second it doesn't matter if she stay in green Card .. that means she doesn't have passport ..or taken away from her baside on treason.... the question is how in hell she get back her Ethiopian citizenship back .. even let even said she got her citizenship but she have to stay in Ethiopia two years before she hold political office now argue with me..
Last edited by Ethoash on 31 Jan 2020, 14:26, edited 1 time in total.
-
Tog Wajale
- Member
- Posts: 4919
- Joined: 23 Dec 2017, 07:23
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
እስክንድር ያሸንፋል ማለት ብቻ ዋጋ የለውም ምን አባቱ የስራል ነው ጥይቄው ከቱማ ጉማ በላይ ምን ይስራል ዝርዝሩን ዘርዝርልን ። በዚህ ላይ በምን ሒስብ እሱ ስሪያዊ ነው በናቱ በአባቱ አሜሪካዊ ኢትዬዽያዊ ። ታስሮ የተፈታ ደግሞ ከፖለቲካ መራቅ አለበት ለተወስነ ግዜ ።
ፓርደኑን ስላልፈረመ ተመልሶ መግባት ይችላል ያለምንም ጥይቄ። ዋ ብላለች ቁራ።
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Ejersa,
When foreigners receive their citizenship here in the US, no one asks them to bring some approval letter from their native governments as far as I know. Ethiopia don't need to ask either.
Jawar has renounced his US citizenship and returned his passport at least verbally. My take is, he should be allowed to restore his birth right citizenship unless there exists a documented pending law suit from the US government. Even with that, he should be allowed to fight it as an Ethiopian. If he is found to have committed a crime, chances are, it shall end up being monetary judgement; I am sure his sympathizers will end up go-fund that.
In other words, Seyoum's type of wikileaks stuff means jack until IRS takes it up.
If the Ethiopian Government have issues with Jawar, take him to court otherwise just shut up. If they don't have a case against him or aren't willing to pursue it, well, then, let him do what he is doing now, run for office and oust the duds playing their own game.

Ejersa wrote: ↑31 Jan 2020, 12:52Please wait, video is loading...Ejersa wrote: ↑31 Jan 2020, 11:10አቶ ጃዋር መሃመድ የኦፌኮ አባል መሆኑን በራሱ እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሚዲያ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋርን ዜግነት በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁ ይታወሳል። ምርጫ ቦርድ ለኦፌኮ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ጃዋር መሃመድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ለሆኑት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ዛቻና ማስፈራሪያ ያዘለ ኢሜይል መላኩ ታውቋል። አቶ ጃዋር "አንቺ ሴትዮ ብታርፊ ይሻልሻል! አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻላል!" የሚሉሉ ሌሎች ፀያፍና ሃይለ ቃል የያዘ መልዕክት በመላክ ወ/ት ብርቱካንን ለማስፈራራት ሙከራ አድርጓል። በዚህ መልኩ የሚያደርገው ጥረት አዋጭ ሳይሆን ሲቀር አማላጅና ሽማግሌ በመላክ ጉዳዩን ለማድበስበስ ያደረገው ጥረት ውጤት አላመጣም። የቦርዱ ሰብሳቢ በህግ የተጣለባትን ሥራና ሃላፊነት በአግባቡ ከመወጣት በቀር ፈፅሞ ወደኋላ እንደማትል አስረግጣ ተናግራለች። ይህን ተከትሎ አቶ ጃዋር በራሱና በተላላኪዎቹ በኩል "ወ/ት ብርትኳን ምርጫ ቦርድን ለመምራት ብቃትና ተዓማኒነት የላትም፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላትም!" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል። ከቀናት በፊት ወ/ት ብርትኳን ከVOA ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ ለኦፌኮ ሁለተኛ ደብዳቤ መፃፏንና ዜግነቷን ቀይራ እንደማታውቅ ተናግራለች። አቶ ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ዜግነቱን ትቶ የኢትዮጵያ ዜግነት ማግኘቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ አዋጅ ቁጥር 378/1996 ጠቅሶ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" የሚል ምላሽ መስጠቱን BBC አማርኛ ዘግቧል። በዚህ መሠረት በአዋጁ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ በአዋጁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንደ ማስረጃ አድርጎ አቅርቧል። በዚህም #የፈተና_ጥያቄን "መልስ ነው" ብሎ ያቀረበ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የመጨረሻ ደደብ መሆኑን አስመስክሯል። በዚህ ላይ ከብረት የፀና አቋምና ፅናት ያላትን፣ እንደ እንቁ በእሳት ተፈትና ያለፈችውን ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈራራት መሞከሩ ሲታሰብ "ደደብ" የሚለው ቃል ለጃዋር ስድብ ሳይሆን ቁልምጫ ይሆናል!!!!
![]()
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Lol, another version of Merera. Dude, acquiring and renouncing a citizenship are not the same. You can't get a citizenship because you have asked for it. You must be made clean from any wrong doings or you are not pursuited by legal issues before you are accepted a citizen. Likewise, the Ethiopian government has reasons to ask he has got a clearance of abandoning his US citizenship before his request is considered. Otherwise, every foreign citizen of Ethiopian origin can flood the country to run for office because they look like Ethiopians and they can speak the language - idiotic reasoning of the century.
The fact of the story is, this evil terrorist is trying to escape some issues from the US government. Otherwise, by any measure, he is by far destructive to be allowed to spew his poison.
For you, the deaths of innocents because of his stupldity is nothing. Rather, you say he can get involved can do what he is doing, which means including inciting violence and causing many more deaths. What a genius ! You must be another copycat of himself.

Dawi wrote: ↑31 Jan 2020, 15:27Ejersa,
When foreigners receive their citizenship here in the US, no one asks them to bring some approval letter from their native governments as far as I know. Ethiopia don't need to ask either.
Jawar has renounced his US citizenship and returned his passport at least verbally. My take is, he should be allowed to restore his birth right citizenship unless he has a documented pending law suit from the US government. Even with that, he should be allowed to fight it as an Ethiopian. If he is found to have committed a crime, chances are, it shall end up being monetary judgement; I am sure his sympathizers will end up go-fund that.
In other words, Seyoum's type of wikileaks stuff means jack until IRS takes it up.
If the Ethiopian Government have issues with Jawar, take him to court otherwise just shut up. If they don't have a case against him or aren't willing to pursue it, well, then, let him do what he is doing now, run for office and oust the duds playing their own game.
Ejersa wrote: ↑31 Jan 2020, 12:52Please wait, video is loading...Ejersa wrote: ↑31 Jan 2020, 11:10አቶ ጃዋር መሃመድ የኦፌኮ አባል መሆኑን በራሱ እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሚዲያ ማስታወቃቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋርን ዜግነት በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁ ይታወሳል። ምርጫ ቦርድ ለኦፌኮ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ጃዋር መሃመድ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ለሆኑት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን ዛቻና ማስፈራሪያ ያዘለ ኢሜይል መላኩ ታውቋል። አቶ ጃዋር "አንቺ ሴትዮ ብታርፊ ይሻልሻል! አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻላል!" የሚሉሉ ሌሎች ፀያፍና ሃይለ ቃል የያዘ መልዕክት በመላክ ወ/ት ብርቱካንን ለማስፈራራት ሙከራ አድርጓል። በዚህ መልኩ የሚያደርገው ጥረት አዋጭ ሳይሆን ሲቀር አማላጅና ሽማግሌ በመላክ ጉዳዩን ለማድበስበስ ያደረገው ጥረት ውጤት አላመጣም። የቦርዱ ሰብሳቢ በህግ የተጣለባትን ሥራና ሃላፊነት በአግባቡ ከመወጣት በቀር ፈፅሞ ወደኋላ እንደማትል አስረግጣ ተናግራለች። ይህን ተከትሎ አቶ ጃዋር በራሱና በተላላኪዎቹ በኩል "ወ/ት ብርትኳን ምርጫ ቦርድን ለመምራት ብቃትና ተዓማኒነት የላትም፣ ኢትዮጵያዊ ዜግነት የላትም!" በሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደጀመረ ለማወቅ ተችሏል። ከቀናት በፊት ወ/ት ብርትኳን ከVOA ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ ለኦፌኮ ሁለተኛ ደብዳቤ መፃፏንና ዜግነቷን ቀይራ እንደማታውቅ ተናግራለች። አቶ ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ዜግነቱን ትቶ የኢትዮጵያ ዜግነት ማግኘቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ አዋጅ ቁጥር 378/1996 ጠቅሶ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" የሚል ምላሽ መስጠቱን BBC አማርኛ ዘግቧል። በዚህ መሠረት በአዋጁ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ እንዲያቀርብ ለቀረበለት ጥያቄ በአዋጁ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች እንደ ማስረጃ አድርጎ አቅርቧል። በዚህም #የፈተና_ጥያቄን "መልስ ነው" ብሎ ያቀረበ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የመጨረሻ ደደብ መሆኑን አስመስክሯል። በዚህ ላይ ከብረት የፀና አቋምና ፅናት ያላትን፣ እንደ እንቁ በእሳት ተፈትና ያለፈችውን ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈራራት መሞከሩ ሲታሰብ "ደደብ" የሚለው ቃል ለጃዋር ስድብ ሳይሆን ቁልምጫ ይሆናል!!!!
![]()
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
I agree with kibramlak. The issue is not Jawar could not reclaim his Ethiopian citizenship. Not at all. To reclaim his Ethiopian citizenship though he must relinquish his current citizenship, which is American. Why is it difficult for Jawar to hand over to the relevant Ethiopian authority a paper which states he is indeed without citizenship. Ethiopian citizenship should not be a refugee some ran into when they faced trouble with their “ chosen citizenship. By the way, Birtukan has nothing to do with Jawar citizenship. She had no right to grant or deny him. She is just saying show me the paper. Jawar at least one could think knows where to get it. Why bark on the wrong tree then?
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Sam and kebramlak,Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Jan 2020, 17:46I agree with kibramlak. The issue is not Jawar could not reclaim his Ethiopian citizenship. Not at all. To reclaim his Ethiopian citizenship though he must relinquish his current citizenship, which is American. Why is it difficult for Jawar to hand over to the relevant Ethiopian authority a paper which states he is indeed without citizenship. Ethiopian citizenship should not be a refugee some ran into when they faced trouble with their “ chosen citizenship. By the way, Birtukan has nothing to do with Jawar citizenship. She had no right to grant or deny him. She is just saying show me the paper. Jawar at least one could think knows where to get it. Why bark on the wrong tree then?
If Prof. Merera is saying that, he is the man!
If you and the government don't have the balls to accuse Jawar of any other alleged crimes and take him to court stop the shenanigans around citizenship issue. Jawar knows you're all pussies & won't take him to any court. Do you disagree with that?
He officially renounced his US citizenship, returned his US pass port. He should be able to provide that to Birtukan with that documentation. Done!
No need to act as a US immigration and naturalization service official here. It is their business to do the paper work is what I am saying. They/IRS can sue him if that is what they want to do.
In other words, if one is asking for the documentation of how he returned his pass port & renounced his citizenship, it is a fair question. Other than that his native citizenship is there to be assumed. He has full filled what Ethiopian written law demands for now unless Dr. Abiy does EPRDF on him as Meles did it to Seye, introduce a new law.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Dawi, it is not Birtukan, or us as you implied, who should prove Jawar's Ethiopian citizenship. It is him. Birtukan cannot make decision contingent upon what he said, but what he delivered as a proof. As for your implication the Ethiopian citizenship is for the taking whenever one chooses as a fallback , I disagree. People mostly adopt new citizenship for a personal advantage. When they relinquish the "chosen citizenship, " it is their responsibility to prove that they did. If Jawar renounced his American citizenship, as Revelations implied the other day, it is just a taxi ride from Bole to Shiromeda to get a paper that prove his claim from US embassy.
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
You are mostly wrong. Renouncing US citizenship is not a matter of unilateral declaration and just returning documents. You have to apply for it and have it be processed on the US side. This can take anywhere from days to a year. I have not heard of any news showing this process has completed for him.Dawi wrote: ↑31 Jan 2020, 20:38He officially renounced his US citizenship, returned his US pass port. He should be able to provide that to Birtukan with that documentation. Done!
No need to act as a US immigration and naturalization service official here. It is their business to do the paper work is what I am saying. They/IRS can sue him if that is what they want to do.
In other words, if one is asking for the documentation of how he returned his pass port & renounced his citizenship, it is a fair question. Other than that his native citizenship is there to be assumed. He has full filled what Ethiopian written law demands for now unless Dr. Abiy does EPRDF on him as Meles did it to Seye, introduce a new law.
Once he has managed to clear that process he still doesn't automatically become Ethiopian. He is at that point what is known as stateless. He has to then initiate a process to become Ethiopian. I am unaware of the length of this stage but I don't imagine it being any more expedient than the US version.
And if you're wondering the total amount required to complete all this is nowhere close to meeting the deadline for an election.
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
hmm...
Please no patriarchal sexist talks because all of us have loving mothers and most us also loving lovely sisters and relatives down the line. Birtukan left Ethiopia and run away from dictatorship who intimidated her for being an impartial balanced Judge. The US loved her and her value and gave her residence permit with welcome signature written in Gold color. In the US she did not aspire for a political office and the issue of being a US citizen didn't arise.
But Obbo Jawar came home with the kind invitation of a transitional democratizing new government and is currently said to be fighting life and death battles against an incipient democratic government and a democratic process, in which case he might easily find himself between the tree's hard inner trunk and the soft outer bark, where he might feel strongly hugged (which some times might feel as some what being mugged) with the squeezing power of nature to be expressed on his facial structure.
"Until you dig a hole, you plant a tree, you water it and make it survive, you haven't done a thing. You are just talking." ~W. Maathai
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Hmm...Dawi wrote: ↑31 Jan 2020, 20:38Sam and kebramlak,Sam Ebalalehu wrote: ↑31 Jan 2020, 17:46I agree with kibramlak. The issue is not Jawar could not reclaim his Ethiopian citizenship. Not at all. To reclaim his Ethiopian citizenship though he must relinquish his current citizenship, which is American. Why is it difficult for Jawar to hand over to the relevant Ethiopian authority a paper which states he is indeed without citizenship. Ethiopian citizenship should not be a refugee some ran into when they faced trouble with their “ chosen citizenship. By the way, Birtukan has nothing to do with Jawar citizenship. She had no right to grant or deny him. She is just saying show me the paper. Jawar at least one could think knows where to get it. Why bark on the wrong tree then?
If Prof. Merera is saying that, he is the man!
If you and the government don't have the balls to accuse Jawar of any other alleged crimes and take him to court stop the shenanigans around citizenship issue. Jawar knows you're all pussies & won't take him to any court. Do you disagree with that?
He officially renounced his US citizenship, returned his US pass port. He should be able to provide that to Birtukan with that documentation. Done!
No need to act as a US immigration and naturalization service official here. It is their business to do the paper work is what I am saying. They/IRS can sue him if that is what they want to do.
In other words, if one is asking for the documentation of how he returned his pass port & renounced his citizenship, it is a fair question. Other than that his native citizenship is there to be assumed. He has full filled what Ethiopian written law demands for now unless Dr. Abiy does EPRDF on him as Meles did it to Seye, introduce a new law.
What do you want some of these lumpen journalists to talk about if they don't make news out of non news?
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
@Dawi,
You seem to be mixing logic with politics. Jawar is in rush to get involved in the election process to eventually ensure his immunity against any prosecution. As open to public now, he apparently has issues in the US.
But let's forget that for now and focus on his Ethiopian citizenship claim. You said he returned his US passport and he is done. Let me ask you one thing: do you think every person who applied for citizenship can get a citizenship? Because, according to your logic, they are done too by filing their application along with the requested documentation. The fact of the matter is, they can be denied from getting a citizenship. Another simple example is applying for a visa. You can't get it because you applied for it (cause you are done with your application, according to your logic). Unfortunately, you can get rejected. Because, the process is not unilateral and certainly not your wishes that govern the process
So, jawar might have returned his passport but that doesnt mean he has abandoned his US citizenship. Until he has got a clearance, he is still a US citizenship. Hope your brain is capable of processing what I am telling you here. But if your drive is rather political, as Merera tried to argue stupidIy, you have every right to say so.

NEWS: OFC SAYS JAWAR MOHAMMED IS ETHIOPIAN AS ELECTORAL BOARD DEMANDS CITIZENSHIP PROOF FOR 2ND TIME
addisstandard / February 1, 2020 / 211
Addis Abeba, February 01/2020 – Oromo Federalist Congress (OFC) executive member Tiruneh Gemta said Jawar Mohammed, who recently joined OFC, is an Ethiopian citizen. Tiruneh said this following a letter, the second of its type, sent to OFC by the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) demanding the party to present proof of Jawar’s Ethiopian citizenship status.
Jawar Mohammed, who held a US citizenship, has renounced his US citizenship, according to Tiruneh. A letter written by Jawar to the Main Department for Immigration and Nationality Affairs on January 22/2020 and received by an officer named Atikilti Abraha on the same day, requested the immigration office for re-admission of citizenship. In the two pages letter Jawar stated that he attached with the letter nine different supporting documents as required by the law. Among the documents listed, No. 4 stated that he has attached a copy of a letter from the US embassy in Addis Abeba written on January 06/2020 announcing that he has renounced his US citizenship. No. 5 of the same letter stated that a certificate of loss of his US nationality given to him by the US embassy in Addis Abeba on January 06/2020 was attached along with other documents.
Apart from those, the letter described having other supporting documents such as copy of his previous Ethiopian passport, documents corroborating his return to Ethiopia as of August 2018 and copy of an ID indicating that he was residing in Ethiopia, all of which are required by Ethiopian nationality proclamation for re-admission to Ethiopian nationality.

According to Proclamation No.378/2003 Ethiopian Nationality Proclamation, Article 22: Re-Admission to Ethiopian Nationality:
1. A person who was an Ethiopian national and who has acquired foreign nationality by law shall be readmitted to Ethiopian nationality if he:
a) Returns to domicile in Ethiopia;
b) Renounces his foreign nationality; and
c) Applies to the Authority or re-admission.
2. The provisions of Sub-Article (1) of this Article shall also apply to person who has lost his Ethiopian nationality pursuant to Article 20(2) of this Proclamation. i.e: “An Ethiopian who acquires another nationality by virtue of being born to a parent having a foreign nationality or by being born abroad…”
On the other hand, The Ethiopian Electoral and Political Parties Proclamation 1162/2019 Article 63/1 and 2: Political Party Formation, stated that 1. Every Ethiopian has the right to form a political party or be a member of a political party.
2. Any Ethiopian aged 18 or above has the right to be a member of a national or regional party in accordance with this Proclamation.
Article 69: Political Party Barred from Registration – 69/1/E states that
1- The political party shall not be registered if:
E. It has members with international nationality.
In an interview with VOA Amharic, Birtukan Mideksa, Chairwoman of NEBE, said the Board took these provisions as bases of its decision to write the letter. The Board also gave an ultimatum to OFC to prove Jawar’s citizenship status until February 07/2020.
“First, he has returned to his country. Second he has renounced his US citizenship. And third he has notified concerned authorities and requested a readmission of his Ethiopian citizenship. The law does not require him to do more than this. Jawar is an Ethiopian,” Tiruneh told BBC Amharic.
addisstandard / February 1, 2020 / 211
Addis Abeba, February 01/2020 – Oromo Federalist Congress (OFC) executive member Tiruneh Gemta said Jawar Mohammed, who recently joined OFC, is an Ethiopian citizen. Tiruneh said this following a letter, the second of its type, sent to OFC by the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) demanding the party to present proof of Jawar’s Ethiopian citizenship status.Jawar Mohammed, who held a US citizenship, has renounced his US citizenship, according to Tiruneh. A letter written by Jawar to the Main Department for Immigration and Nationality Affairs on January 22/2020 and received by an officer named Atikilti Abraha on the same day, requested the immigration office for re-admission of citizenship. In the two pages letter Jawar stated that he attached with the letter nine different supporting documents as required by the law. Among the documents listed, No. 4 stated that he has attached a copy of a letter from the US embassy in Addis Abeba written on January 06/2020 announcing that he has renounced his US citizenship. No. 5 of the same letter stated that a certificate of loss of his US nationality given to him by the US embassy in Addis Abeba on January 06/2020 was attached along with other documents.
Apart from those, the letter described having other supporting documents such as copy of his previous Ethiopian passport, documents corroborating his return to Ethiopia as of August 2018 and copy of an ID indicating that he was residing in Ethiopia, all of which are required by Ethiopian nationality proclamation for re-admission to Ethiopian nationality.

According to Proclamation No.378/2003 Ethiopian Nationality Proclamation, Article 22: Re-Admission to Ethiopian Nationality:
1. A person who was an Ethiopian national and who has acquired foreign nationality by law shall be readmitted to Ethiopian nationality if he:
a) Returns to domicile in Ethiopia;
b) Renounces his foreign nationality; and
c) Applies to the Authority or re-admission.
2. The provisions of Sub-Article (1) of this Article shall also apply to person who has lost his Ethiopian nationality pursuant to Article 20(2) of this Proclamation. i.e: “An Ethiopian who acquires another nationality by virtue of being born to a parent having a foreign nationality or by being born abroad…”
On the other hand, The Ethiopian Electoral and Political Parties Proclamation 1162/2019 Article 63/1 and 2: Political Party Formation, stated that 1. Every Ethiopian has the right to form a political party or be a member of a political party.
2. Any Ethiopian aged 18 or above has the right to be a member of a national or regional party in accordance with this Proclamation.
Article 69: Political Party Barred from Registration – 69/1/E states that
1- The political party shall not be registered if:
E. It has members with international nationality.
In an interview with VOA Amharic, Birtukan Mideksa, Chairwoman of NEBE, said the Board took these provisions as bases of its decision to write the letter. The Board also gave an ultimatum to OFC to prove Jawar’s citizenship status until February 07/2020.
“First, he has returned to his country. Second he has renounced his US citizenship. And third he has notified concerned authorities and requested a readmission of his Ethiopian citizenship. The law does not require him to do more than this. Jawar is an Ethiopian,” Tiruneh told BBC Amharic.
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
Here is the half cooked logic of Merrara& co, I made an announcement to sale my car to you, I even parked my car in front of your house, that is a proof you own the car,even though l still have my ownership certificate in my safe box. is there any gray matterial left in these boozos brain
Re: ሰበር ዜና፦ ጃዋር መሃመድ ለወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ በኢሜይል ዛቻና ማስፈራሪያ መላኩ ተሰማ!
the millions who want to vote for Jawar are being denied their democratic rights. This isn’t about him but the people.
If Prosperity party/ OPDO was able to beat Jawar/OFC, his citizenships wouldn’t be a sticky issue.
If Jawar joined Prosperity party/ OPDO, it wouldn’t have been an issue for long.
The fanatics of course are fighting a losing fight to deny millions their voice by using routine paperwork/ clerical stuff. Shame.