Page 1 of 1

ቀውስ ለኢትዮጵያ መሻሻል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ! ነገር ሁሉ በመወጠር ይጠነክራል !! የመረራ ፡ ጃዋር ሲሚትሪ !!

Posted: 31 Jan 2020, 02:09
by Horus
ሌባ ባይኖር ዱካ አይፈጠርም ነበር ።

መረራ ባይኖር የጃዋር ሌብነት አይኖርም ነበር ።

ጎሳ ባይኖር የኢትዮጵያዊነት ዋጋ አይታወቅም ነበር ።

ጃዋር ባይኖር የዜግነት ጥቅም አይታወቅም ነበር ።

ጃል ማሮ ባይኖር ሽፍታ ምን እንደ ሆነ አናውቅም ነበር

ሕጋአልባ መንጋ ሃሳቤ ባይኖር ብርቱካን መደቅሳ አትኖርም ነበር ።

ሌላም

ሌላም



Re: ቀውስ ለኢትዮጵያ መሻሻል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው !!!

Posted: 31 Jan 2020, 02:22
by Horus
እዚህ የምለውን ነገር ለመከታተል እጅግ ዘመናዊ ህሳቤና ኢንተለጀንስ ይጠይቃል !! ኬር !!

Re: ቀውስ ለኢትዮጵያ መሻሻል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው !!!

Posted: 31 Jan 2020, 02:35
by Horus
ቴክኖሎጂ የማይገባቸው ሌቦች ይያዛሉ

ጃዋር ሆዱን ወጥሮ የማያወቀውን ቴክኖሎጂ ነው ለምስረቅ የሚሞክረው ! ቃሊቲ ይወርዳአል

ያ የሚኢሶን ፈሪ ፕሮፌሰር ነኝ ሲል ሲፎከስ ያለም እውቀት እድገት እንኳን ማይከታተል ሆዳም .... ተያዘ

ሕግ ምን እንደ ሆነ ማያቅ ፕሮፌሰር የኦሮሞ ማፈሪያ !!!

Re: ቀውስ ለኢትዮጵያ መሻሻል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው !!! የመረራ ፡ ጃዋር ሲሚትሪ !!

Posted: 31 Jan 2020, 02:59
by Horus
የመረራን ቦቅቧቋ ቢቢሲ ከሰሙ በኋላ ኢዜማን አለማድነቅ አይቻልም ። አቢይም የሚወዳቸው ለዚህ ይመስለኛል ። ኢዜማኮ አንዳርጋቸው ጽጌን ሚያክል መሪ ለምርጫ ያላቀረበው በዜግነት ሳቢያ ነው ። ኢትዮጵያ አንድ የእንግሊዝ ዜጋ አበሻ በአገሯ ፖለቲካ እንዲኖር ብትፈቅድ ዛሬ አንዲን አዲሳባ እናየው ነበር ።

ይህን የማያይ ሌባ ጎሰኛ መረራ ወጃዋር ናቸው ዛሬ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰዕሎች ። ትራጂክ ህፍረት !!!

Re: ቀውስ ለኢትዮጵያ መሻሻል እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ! ነገር ሁሉ በመወጠር ይጠነክራል !! የመረራ ፡ ጃዋር ሲሚትሪ !!

Posted: 02 Feb 2020, 00:43
by tlel
Horus wrote:
31 Jan 2020, 02:09
ሌባ ባይኖር ዱካ አይፈጠርም ነበር ።

መረራ ባይኖር የጃዋር ሌብነት አይኖርም ነበር ።

ጎሳ ባይኖር የኢትዮጵያዊነት ዋጋ አይታወቅም ነበር ።

ጃዋር ባይኖር የዜግነት ጥቅም አይታወቅም ነበር ።

ጃል ማሮ ባይኖር ሽፍታ ምን እንደ ሆነ አናውቅም ነበር

ሕጋአልባ መንጋ ሃሳቤ ባይኖር ብርቱካን መደቅሳ አትኖርም ነበር ።

ሌላም

ሌላም


በሰው ሂወት ላይ deliberate action/reacation, cause and effect የዚህ አይነት ሎጂክ አደጋ ነው እንደ ኢትዮዺያ ኣይነት ኣገር። በሰው ሂወት ላይ በድንገት የሚፈጠር ወይም ለማጥቃት ቢሆን ነው እንጂ ህዝብን ኣደጋ ላይ የሚጥል ህይወት ላይ የደላ ይመስል ቁማር መቆመር ነው።