የኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ተረኝነት የድንቁርና ቀውስ !! ጃዋር ከብርቱካ ቢማር ምንኛ !!!!!
አያችሁ እጅግ ተምሬአለሁ፣ እጅግ የስትራተጂክ ህሳቤ ሊቅ ነኝ የሚለው የጫት ሱሴው ጃዋር ገና ለገና ምስኪን የቄሮ ስራ ፈላጊ ህጻናትን ስላታለለ እንደ ብርቱካን ያሉ በራሳቸው እግር የሚቆሙ የሰው ፍጡራንን በመረራዊ ሆያ ሆዬ መንገድ ሊዘልቅ አሰበ ። ይህች እንስት አንበሳ ድሮ ድሮ እነመለስን ያልፈራች ዛሬ ለቦቅባቃው የሚኤሶን አድር ባይ መረራን ትፈራለች ማለት ብርቱካንን አለማወቅ ነው። ጃዋር አሳፋሪ የኦሮሞ ማፈሪያ ጫታም !!!
Last edited by Horus on 30 Jan 2020, 03:05, edited 1 time in total.
Re: የኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ተረኝነት የድንቁርና ቀውስ !! ጃዋር ከብርቱካ ቢማር ምንኛ !!!!!
እስከ ዛሬ በሰው ልጅ ሳይኮልጂ ከተከሰቱት ቅዠቶች እጅግ ግዙፉ ጃዋር በኦሮሚያ ከአቢይ የበለጠ ድጋፍ አለው የሚለውና ሺ ጃዋር፣ ሺ መረራ ተከማችቶ ብርቱካንን ይገፈትራል የሚሉት ናቸው !!!!
Re: የኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ተረኝነት የድንቁርና ቀውስ !! ጃዋር ከብርቱካ ቢማር ምንኛ !!!!!
ያቤሎ፣ አንተ እበት፣
ሰርተው ስለሚበሉት ሊስትሮዎች እያማረህ ይቅር አንተ ከብት፣ አህያና፣ ላም ሲመሩህ እነሱን ስትከተል የምትውል እንሰሳ ለምን እስከ ዛሬ አቢይ ላይ ስታደርግ ለነበረው ስር ነቀል ቅዋሜ አትናገርም ። አንተ የጠዋት እበት የማታ ኩበት ዎያኔ ፎቃቃ ለማያውቁህ ታጠን !!!!

ኦፌኮ ጃዋርን መለመለ አልመለመለ አንድም ለውጥ የለውም ። ኢትዮጵያ በሙሉ የመረራን ውሸታምነትና አጭበርባሪነትን ሊለውጠው አይችልም ። መራራ ሲያጭበረብር ትይዟል ፣ በቃ !!!
Re: የኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ተረኝነት የድንቁርና ቀውስ !! ጃዋር ከብርቱካ ቢማር ምንኛ !!!!!
Jawar needs to be responsible for the fake ID