የካቲት ወር ለህወሓት በጣም ርቃባቸዋለች!!!!
Posted: 29 Jan 2020, 16:50
ይሄው ሶስት ወር ሙሉ ቤት ዘግቶ ሲቀልቧቸው የነበሩት ጥቂት ወጣቶች ለካ እንዲህ ያደለባቸው በቀለም ሊለቀልቃቸው ነበር? እኔማ ይሄ መከረኛ የካቲት በአል እስከሚያልፍ ወደ አዲስ አበባ መጥቻለሁ ምክንያቱም ምን ይታወቃል በተገኘሁበት ቀለም ቢቀብኙና ያንተ መሳቂያ ቢያደርጉኙስ ምንአልባት የትግራይ መኖሪያ ቤቶችና የቤት እንስሳት ሁሉ በዚህ ቀለም ሊለቀለቁ ይችላሉ"





