
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የካቲት11 ለእማማ መብራት ብርሃን ወይስ ጨለማ!
እማማ መብራት ወሉ ይበላሉ።የ ሸራሮ ጣቢያ መንጠብጠብ ነዋሪ ናቸው።6 ልጆቻቸው በሙሉ በትግሉ ወቅት ተሰውተዋል ። ጎረቤት፣ ቤተ ዘመድ ነው አልፎ ኣልፎ የሚያግዛቸው። ሓዘን የተሰማው የሆነ ሰው ደግሞ ክረምት ላይ ያግዛቸዋል። ዞር ብላ አያታቸው የማታውቅ ወያኔ ሰሞኑን ግማሽ ሚሊዮን ብር ከፍላ የ 6ቱን ልጆቻቸውን ፌክመንታሪ ፊልም እየሰራች እንዳለች አያውቁም ። ታድያ ለኝህ እናት ብርሃን ወይስ ጨለማ?


-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: የካቲት11 ለእማማ መብራት ብርሃን ወይስ ጨለማ!
These are silly policy mistakes, not the defining feature of TPLF. TPLF's greatest mistake being soft on Eritrea. We hope this is corrected now. "Eritreans" are us, Tigrayans and the South Merab should be under Tigray
Re: የካቲት11 ለእማማ መብራት ብርሃን ወይስ ጨለማ!
Please wait, video is loading...
EthioRedSea wrote: ↑29 Jan 2020, 16:24These are silly policy mistakes, not the defining feature of TPLF. TPLF's greatest mistake being soft on Eritrea. We hope this is corrected now. "Eritreans" are us, Tigrayans and the South Merab should be under Tigray