Breaking: - በአሁን ሰዓት በጋሎች እየታቅጠለች ያለችው በሀረር ከተማ!!
Posted: 29 Jan 2020, 07:37
በአሁን ሰዓት በጋሎች እየታቅጠለች ያለችው ሀረር!!
ሀረር ከተማ ላይ በወንበዴው ቄሮ ትእዛዝ ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ሁሉም አገልግሎቶ መስጫ ሱቆች ፣ ክሊኒኮች፣ መጋዘኖች፣ልብስ ቤቶች፣ የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት ወዘተ በግዳጅ እንዲዘጉ ተደርጓል። ማንኛውም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሶስት ቀን ዝግ ሆነው እንዲቆዩ ከወንበዴው ቄሮ ትእዛዝ ደርሷቸዋል። ሠዉም በከፍተኛ ጭንቅነት በየቤቱ ከትሟል!
(በፎቶው ላይ የሚታየው ከአወዳይ ወደ ሀረር የሚወስደው ዋና መንገድ እና በሀረር ዋና መንገዶቹ በመንጋው ተዘግቶ ነው)