Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ከደንቢ ዶሎ ዮንቨርስቲ የታገቱት የአማራ ተማሪዎችን በራሱ በአብይ አህመድ በሚመራው ኦህዴድ መሆኑን ክራሱ ከኦህዴድ የተግኘ ፍንጭ!!

Post by Maxi » 29 Jan 2020, 05:19

ከደንቢ ዶሎ ዮንቨርስቲ የታገቱት የአማራ ተማሪዎችን በራሱ በአብይ አህመድ በሚመራው ኦህዴድ መሆኑን ክራሱ ከኦህዴድ የተግኘ ፍንጭ!!

ከደንቢ ዶሎ ዮንቨርስቲ የታገቱት የአማራ ተማሪዎችን በራሱ በአብይ አህመድ በሚመራው ኦህዴድ መሆኑን የኦህዴድ ከፍተኛ ባለስልጣን አቶ ታዬ ደንደአ አሬዶ ፍንጭ ሰጠ!!

በትናንትናው እለት በበርካታ አካባቢዎች በአማራ ህዝብ የተደረገውና የታገቱን የአማራ ተማሪዎች በአስቸኳይ ከእገታ ተፈተው ምጠየቁ ይታወሳል።

የአማራ ህዝብ ባደረገው በዚህ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ መንግስትን ታግተው ከ54 ቀናት በላይ በሁናቸው የአማራ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የአብይ አህመድ መንግስት ባደረገው ቸለልተኝነት አና የመርጃ አፈና የአማራ ህዝብ በአብይ አሀምድ የሚመራውን የኦህዴድ መንግስት መቀሱ የሚይታወስ ነው።

የአብይ አሀመድ እና የኦህዴድ መንግስት ተማሪዎቹ በምን ቡድን እንኳን እንታገቱ መንግስት ነኝ ተብየው ያልገለፀውን ቡድን የአማራ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፉ ያወግዝልኛል ብሎ ጠብቆ የነብረው ኦህዴድ የአማራ ህዝብ ተቃውሞውን በመንግስት ላይ በማድርጉና ኦህዴድ ፕሮፖጋንዳ ሊሰራበት ጠብቆት ከነበረው በተቃራኒው በመሄዱ የኦህዴድ መንግስት ተንዷል።

የኦህዴድ ከፍትኛ ባለስልጣን የሆነው አቶ ታዬ ደንደአ አሬዶ የአማራ ህዝብ ካደረገው ሰላማዊ ሰልፍ የፈለገውን ባለማግኘቱና ሰልፉ ባልጠበቁት አቅጣጫ በመሂዱ የሚከተለውን በብስጭት ፅፏል!!

"ትላንት በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የተማሪዎቹን መታገት ምክንያት በማድረግ ሠልፎች ተደርጓል። ሠልፎች ላይ የተንፀባረቀዉ አቋም ግን ..... አጋቹን ሳይሆን መንግስት ላይ ያነጣጠረ ነበር። ይህ ለምን ሆነ?"

"ከማንም በላይ የችግሩ እሳት ያቃጠለዉ የአከባቢዉን ህዝብ ነዉ። ነገር ግን በጋራ መቃም የሚገባንን ክፉ አጋች ትቶ መንግስት ላይ ሠልፍ መዉጣት ምን ማለት ነዉ? ለታገቱት ተማሪዎች ታስቦ ነዉ? ዓላማዉ ግልፅ ነዉ። እገታዉን በማሳበብ የፖለቲካ አጀንዳን ማራመድ ነዉ።"
ይላል የኦህዴዱ ባለስልጣን አቶ ታዬ ደንደአ አሪዶ