BREAKING NEWS ታዋቂው ማርክ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የመናፍቃን ኪቦርድ የጠንቋይ ድቤን ተክቶ በአዳራሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያኖችን ለማታለያ እንዴት እንደሚጠቀሙበት አስተማረ
Posted: 29 Jan 2020, 02:20
ይህ ቪዲዮ ተተርጉሞ ላልተማረው ኢትዮጵያዊ ቢደርሰው ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያኖች በየመናፍቃኑ አዳራሽ በሂፕኖሲስና ፕላሴቦ ( Hypnosis, Cold reading and the Placebo Effect) አማካኝነት ራሳቸውን እንደአሻንጉሊት መጫወቻ ከመሆን ይድናሉ